Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ከስሜት ባርነት እንላቀቅ

ከስሜት ባርነት እንላቀቅ ስሜነህ በአሁኑ ወቅት በአገራችን እየመጣ ያለውን ለውጥ ባልተገባ መንገድ አቅጠጫ ለማሳት የሚሞክሩ የግል ጥቅመኞች በአንዳንድ አከባቢዎች ህግወጥነት እንዲሰፍንና ህግና ስርዓት እንደሌለ ለማስመሰል ሲጥሩ ይስተዋላል። ይሁን እንጂ ይህ ተቀባይነት…
Read More...

የ “ሰጎን ፖለቲካ”

የ “ሰጎን ፖለቲካ” ዮናስ   ኢትዮጵያ ባልተጠበቀ፣ በሚደንቅ፣ በሚያሳሳ የለውጥ ምዕራፍ ውስጥ ገብታለች፡፡ አዲሱን ምዕራፍ ያልተጠበቀ የሚያደርገው ከኢትዮጵያ ሕዝቦችና ወጣቶች ትግል ከገዥው መንግሥት የረገጣና የድቆሳ መስተጋብር ውስጥ ተፈልቅቆ የወጣ በመሆኑ ነው፡፡ ለውጡን የሚያስደንቅ…
Read More...

የሕዝብ ብሶት የሚያባብሱ ይቀነሱ

የሕዝብ ብሶት የሚያባብሱ ይቀነሱ ይቤ ከደጃች. ውቤ ጀግናው የኢህአዴግ ሠራዊት የዛሬ 27 ዓመት አዲስ አበባ ሲቆጣጠራት ከቤተሰቦቼ “ባቡር መንገድ እንዳትወጣ ” የሚል ጥብቅ ማስጠንቀቂያ  ተሰጥቶኝ ነበር። አስፋልት አትውጣ ሲሉኝ ነው። እኔ ግን ተደብቄ ከቤታችን ሦስት ደቂቃ በማትርቀው…
Read More...

ለለውጥ እንጂ ለነውጥ አንቸኩል!

ለለውጥ እንጂ ለነውጥ አንቸኩል! ህይወት አደም በተለያዩ አካባቢዎች እየተስተዋሉ የሚገኙት ሁከትና ግርግሮች ለምንሳሳላት ውድ ኢትዮጵያ ክብርና ልዕልና የማይመጥኑ ናቸዉ፡፡ ሁከትና ግርግሮቹ ውድ በሆነዉ የሰው ልጅ ሕይወት ላይ የተቃጡ፤ፈልጎ ባልሸመተው ብሔሩ ላይ ያነጣጠሩ፤በተፈጥሮ…
Read More...

ለሐሳብና ጥያቄዎቻችን አጥር እናብጅ

ለሐሳብና ጥያቄዎቻችን አጥር እናብጅ አሸናፊ መለሠ ያለፍንበት የታሪክ መንገድ በታላላቅ ተቃርኖዎች የተሞላ ነው፡፡ በአንድ ወገን ለወራሪ ጠላት ፈፅሞ የማይንበረከክ ስነልቦናን የታጠቁ፣ ደረታቸውን ለጥይት ለመስጠት የማያመነቱና ለሀገር ሉዓላዊነት መሞትን በክብር ሞትነት የፈረጁ ጀግኖችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy