Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ካለሰላም አይበጅም

ካለሰላም አይበጅም ኢብሳ ነመራ በደልን - የዴሞክራሲና የመልካም አስተዳደር እጥረትን፣ የሰብአዊ መብት ጥሰትን፣ ምዝበራን በመቃወም የሚነሱ ህዝባዊ ንቅናቄዎች በአግባቡ ካልተገሩ ውጤታቸው ከህዝብ ፍላጎት በተቃራኒ ሊሆን ይችላል። ይህን የዓለማችን የቅርብ ጊዜ ታሪክ አሳይቶናል።  …
Read More...

ከሃሳዊ ዴሞክራሲያውያን እንጠበቅ

ከሃሳዊ ዴሞክራሲያውያን እንጠበቅ አዲስ ቶልቻ ኢትዮጵያ የብዝሃነት ሃገር ነች። ኢትዮጵያ የተለያየ የማንነት መገለጫ ያላቸው ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች መኖሪያ ሃገር ነች። ይህ እውነት ነው፤ የለም አይደለም ለሚል ድርድር አይጋብዝም፤ የማያከራክር መሬት ላይ ያለ ተጨባጭ እውነት…
Read More...

አረ እናንተ ሆዬ፣ አንዴ ቆም ብለን  አካሄዳችንን …

አረ እናንተ ሆዬ፣ አንዴ ቆም ብለን  አካሄዳችንን … አባ መላኩ ግዴላችሁም  ስሜታችንን እንግታው፤ አካሄዳችንንም አንዴ ቆም ብለን እንፈትሸው።  የመንጋ ፍርድ ወደ ማጡ እንዳይጎትተን እስኪ ቆም እንበልና ዙሪያ ገባችንን  እንቃኘው። በመንጋ የሚሰጥ ፍርድን ሁላችንም እናውግዘው።…
Read More...

ጥላቻ በፍቅር እንጂ በበቀል መች ተሸንፎ!

ጥላቻ በፍቅር እንጂ በበቀል መች ተሸንፎ! ወንድይራድ ሃብተየስ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህሩና ታዋቂው አክቲቪስት ስዩም ተሾመ በፌስ ቡክ አካውንት ላይ አንድ ድንቅ  አስተሳሰብ አገኘሁና እጅግ ወደድኳት። አባባሏ የአዲሱን የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት  የሙስጠፋ መሀመድ ኡመርን ንግግር ናት።…
Read More...

በምዕራብ ጎጃም ዞን አንድ ግለሰብ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በደቦ ፍርድ ተገደለ

ዳዊት እንደሻው በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ ቤተ ክርስቲያ ግቢ ውስጥ በተፈጸመ የደቦ ፍርድ የአንድ ግለሰብ ሕይወት አለፈ፡፡ ግድያው የተፈጸመው ቅዳሜ ነሐሴ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00 ሰዓት መሆኑን ሪፖርተር ከፖሊስ ያገኘው መረጃ…
Read More...

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ከአቶ አብዲ ጋር ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ራህማ መሐመድ፣ የክልሉ የዳያስፖራ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረዛቅ አሚንና የክልሉ መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን መሐመድ ናቸው፡፡ በፌዴራል ፖሊስ የወንጀል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy