የአማራ ክልል ሕዝብ ሰላምን ለማስፈንና ለውጡን ለማራመድ ድርሻውን እንዲወጣ ርዕሰ መስተዳድሩ ጠየቁ
የአማራ ክልል ሕዝብ ሰላምን ለማስፈንና ለውጡን ለማራመድ ከአመራሩ ጎን በመቆም ድርሻውን መወጣት እንደሚጠበቅበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጠየቁ።
”በአማራ ክልል የታክስ አምባሳደሮች የምክክር መድረክ” ትናንት ተካሂዷል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ዶክተር አምባቸው መኮንን በመድረኩ ላይ…
Read More...
Read More...