Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የምርጫ ባህልን…

የምርጫ ባህልን...                                  ዳዊት ምትኩ በመጪው 2012 ዓ.ም የሚካሄደው አገራዊ ምርጫን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በርቡ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በዚህም መንግስት የምርጫ ጊዜውን የማራዘም ሃሳብ የሌለው መሆኑንና…
Read More...

ማሸነፍ ሳይሆን ማክሸፍ…

ማሸነፍ ሳይሆን ማክሸፍ... ገናናው በቀለ የኢፌዴሪ ጠቅይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ የመከላከያ መኮንኖችን ሲያስመርቁ፣ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋለው የመንጋ ፍትህ እና አላስፈላጊ ሁከት ተቀባይነት የሌለው እንዲሁም የህግ የበላይነትን አደጋ ውስጥ እንደሚጥል…
Read More...

…በበለጠ ፍጥነት!

...በበለጠ ፍጥነት!                                                        ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን ከጋዜጠኞች ለተነሱ ጥያቄዎች ከሰጧቸው ምላሾች ውስጥ አንዱ ኢህአዴግን የተመለከተ ነው። በመግለጫቸው ኢህአዴግ…
Read More...

አሻጥሩን ለመግታት

አሻጥሩን ለመግታት                                                   ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ በአገሪቱ የኢኮኖሚ አሻጥር መስተዋሉን ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ላይ ጠቅሰዋል። ለችግሩ መፍትሄ የሚያፈላልግ ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ…
Read More...

ኢኮኖሚው እንዲጠናከር

ኢኮኖሚው እንዲጠናከር                                                      ይሁን ታፈረ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዩችን አንስተዋል። በዚህም መንግስት ኢኮኖሚው ያለበትን ችግር…
Read More...

ድሎቹ…

ድሎቹ...                                                       ይሁን ታፈረ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቅርቡ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዶ የተከናወኑ አበይት ጉዳዩችን ለህዝቡ አሳውቋል። በዚህም የጥልቅ ተሃድሶውን አፈፃፀምና ያስገኘውን ውጤት…
Read More...

የድንበሩ ጉዳይ

የድንበሩ ጉዳይ                                                          ደስታ ኃይሉ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በሰጡት ቃለ ምልልስ ላይ ከድንበር ጋር በተያያዘ የኢትዮ-ሱዳን ሁኔታን አንስተዋል። በዚህም የሱዳን አጎራባች በሆኑ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy