Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አሮጌው የጥላቻ ፖለቲካ በአዲሱ የፍቅር ፖለቲካ ድል ተነስቷል !!

አሮጌው የጥላቻ ፖለቲካ በአዲሱ የፍቅር ፖለቲካ ድል ተነስቷል !! ስሜነህ   በኢትዮጵያ ለዘመናት ስር ሰዶ የቆየው የጥላቻና ቂም በቀል የፖለቲካ ምዕራፍ የሚዘጋበት፤ በምትኩ የይቅርታ፣ የፍቅርና የአብሮነት ፖለቲካዊ ሁኔታ የሚፈጠርበት ስር ነቀል የለውጥ ጉዞ ተጀምሯል። ይህ ሀገራዊ…
Read More...

ቀጣናውን የታደገ ተግባር

ርግጥም እንዲህ ዓይነቱ ክቡሩን የሰውን ልጅ ከእንስሳ ጋር አብሮ እያሰሩ የማሰቃየት የከፋ የመብት ጥሰት ለሰሚው ግራ የሚገባ ብቻ አይደለም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደገለፁት ልቦለዳዊ የፊልም ትርክት እንጂ በገሃዱ ዓለም ላይ ይከሰታል ተብሎ የሚጠበቅ እውነታ አይደለም። በህግ…
Read More...

የቦምብ ፍንዳታውን ያስተባበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ባልደረቦች መሆናቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት ተናገረ

የቦምብ ፍንዳታውን ያስተባበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ባልደረቦች መሆናቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት ተናገረ 26 August 2018 ታምሩ ጽጌ ለሁለት ሰዎች ሕልፈትና ከ100 በላይ ለሆኑ ሰዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ምክንያት የሆነውን የቦምብ ፍንዳታ…
Read More...

የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

 የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ እና የሀገሪቱ ደህንነት ቢሮ ሀላፊ ስለኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ግንኙነት እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ለማድረግ በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ።   ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ከፕሬዚዳንት አቡደል ፈታ አልሲሲ…
Read More...

ህግ የማያከብር ህዝብና ህግ የማያስከብር መንግስት ህልውና የለውም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ነሃሴ 19፣ 2010 ዓ/ም ለሃገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ምኒስትሩ ወደሃላፊነት ከመጡ ወዲህ ባሉት አራት ወራት ጊዜ ውስጥ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ ይህ የመጀመሪያቸው ነው።
Read More...

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) እስካሁን የርዕዮተ ዓለም ለውጥ አለማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ።

በሁሉም የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አሁን የመጣውን ለውጥ ሙሉ በሙሉ የተቀበሉና ያልተቀበሉ ግለሰቦች እንጅ እንደ ድርጅት ልዩነት እንደሌለም ነው የተናገሩት።
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy