Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አስታዋሽ ያጣው ቤተ መንግሥት

ታደሰ ገብረማርያም እንጦጦ የሚገኘው የአፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ከታነፀ 135 ዓመታት አስቆጥሯል፡፡ ከቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በስተጀርባ ቤተ መንግሥቱ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሦስት ቤቶችን ያካተተ ነው፡፡ እነሱም የግብር አዳራሽ፣ የአፄ ምኒልክና የእቴጌ ጣይቱ…
Read More...

አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ፡፡

አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ፡፡ ባሕር ዳር፡ነሀሴ 18/2010 ዓ.ም(አብመድ)የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ አሁን ባላቸው ወቅታዊ አቋም የአማራን ህዝብ ጥቅም እንደማያስጠብቁ በመረጋገጡና በጥረት ኮርፖሬት
Read More...

የኤርትራ ወደብን መጠቀም ኢንቨስተሮችን ለመሳብ አቅም ይፈጥራል

በኢትዮ- ኤርትራ መካከል የተደረሰው የሠላም ስምምነት አማራጭ ወደቦችን ለመጠቀም ሰፊ ዕድል የሚፈጥር በመሆኑ ኢንቨስተሮችን ለመሳብና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ለማሳደግ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮንን በተለይም
Read More...

የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የት ናቸው? የእስር ትዕዛዝ ወጥቶባቸዋል?

የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የእስር ማዘዣ እንደወጣባቸው እና ከአገር እንደሸሹ አንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን በስፋት ሲዘግቡት ሰንብተዋል። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የሆኑትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy