Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በሀሰተኛ ምስክሮች ፍትህ እንዳይዘባ የሀይማኖት አባቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

መቀሌ  የካቲት 26/2009 በሀሰተኛ ምስክሮች  ፍትህ እንዲዘባ የሚደረጉ ሙከራዎችን ለመግታት  የሀይማኖት አባቶች የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡ የትግራይ ክልል ፍትህ ቢሮ  በህግ ስርፀት፣ የእውነተኛ ምስክርነት አሰጣጥ፣የጠበቆችና ወሳኝ ኩነት ምዝገባ   ሚዛናዊነት ላይ ግንዛቤ…
Read More...

ሜርክል በሰሜን አፍሪካ ጉብኝታቸው በስደተኞች ዙሪያ መክረዋል

የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል የሰሜን አፍሪካ ሃገራትን ሲጎበኙ ህገወጥ ስደተኞችን መከላከል በሚቻልበት ዙሪያ ከሃገራቱ ጋር መክረዋል፡፡ መራሂተ መንግስቷ ባለፈው ሳምንት ወደ ግብፅና ቱኒዚያ ያቀኑበት ዋናው  ምክንያት ሁለት ሚሊዮን ስደተኞች በሀገራቸው ጀርመን እንዲጠለሉ…
Read More...

አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚያደርጉት ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት- ጠ/ሚ ኃይለማርያም

"አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው ለመፍታት የሚያደርጉት ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በኡጋንዳ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ከፕሬዚዳንት ዮዌሪ ካጉታ ሙሴቬኒ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
Read More...

‹‹መታገል ያለብን ራሱን ለመጥቀም የሚሠራውን አመራር ነው››

አቶ ዘነበ ኩሞ፣ የፌዴራል ከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራ ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ቀድሞ የፌዴራል ጥቃቅንና አነስተኛ ኤጀንሲ ተብሎ ይጠራ የነበረው መሥሪያ ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 372/2008 ሁለት ቦታ ተከፍሏል፡፡ ተጠሪነቱ ለከተማ ልማት ሚኒስቴር የሆነው…
Read More...

ከረሃብና ከድርቅ ለምን መውጣት አቃተን?

ምቹ ተፈጥሮ እያላት ምግብ የሚታደልባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት · ቦትስዋና 90 በመቶ መሬቷ በረሃማ ነው፤ ግን ራሳቸውን ይቀልባሉ · ደቡብ አፍሪካ በድርቅ ተጠቂ ብትሆንም የተትረፈረፈ ምርት አምራች ናት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ (የምጣኔ ሃብት ምሁር) ለምንድን ነው ድርቅ…
Read More...

ቻይና የ2017 አጠቃላይ ሀገራዊ እድገት እቅዷን ቀነሰች

ቻይና እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጣር በ2017 አጠቃላይ ሀገራዊ እድገት እቅድ ወደ 6 ነጥብ 5 ዝቅ መደረጉን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊኪ ኪያንግ አስታወቁ።ሀገሪቱ በተያዘው ዓመት 6 ነጥብ 5 በመቶ አጠቃላይ ሀገራዊ እድገት ለማስመዝገብ ያቀደች ሲሆን፥ አምና በተመሳሳይ ካስቀመጠችው ከ6…
Read More...

በምስራቅ ሸዋ ዞን 4 ሺህ 300 ሀሰተኛ የብር ኖቶች ተያዙ

በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ 4 ሺህ 300 ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ከትክክለኛ የብር ኖቶች ጋር ቀላቅሎ ሲገበያይ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።የምስራቅ ሸዋ ዞን ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ባልደረባ ምክትል ኮማንደር አስቻለው ዓለሙ እንደገለጹት ግለሰቡ ትናንት…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስተጓጎልና ነዳጅ እንዳዳይገባ ለማድረግ ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 77 ግለሰቦች ተከሰሱ

በክሱ 12 ኤርትራውያን ተካተዋል የሚኒስትሮች ምክር ቤት መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ያወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ እንዳይሆንና ነዳጅ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ለማድረግ፣ በኤርትራ ሥልጠና ወስደው ወደ ኢትዮጵያ በመግባት በመንቀሳቀስ ላይ እያሉ በቁጥጥር ሥር…
Read More...

የትራፊክ ሥርዓት የማታውቀው ከተማ

ጠመዝማዛውን መንገድ ጨርሰው የዳዬ ከተማ መግቢያ ላይ ብቅ ሲሉ በርካታ የሞተር ሳይክሎች ይመለከታሉ፡፡ አልፎ አልፎም ባለ ሦስት እግር ባጃጆች ይታያሉ፡፡ ሞተር ሳይክሎቹ ግን ለከተማው ነዋሪዎች ብቸኛ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው፡፡  መንገዱ ላይ የተኮለኮሉት ሞተረኞች ደንበኛ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy