Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

‹‹ዋነኛው ፈተና ግድቡን በውኃ የመሙላት ሒደት ነው››

ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ የመገናኛና ኢንፎሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የታላቁ ህዳሴ ብሔራዊ ምክር ቤት ቦርድ አባልየታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ እንዲጀመር የመሠረት ድንጋይ በይፋ የተጣለበት ስድስተኛ ዓመት ሊደፍን ጥቂት ቀናት ብቻ ይቀራሉ፡፡ የኃይል…
Read More...

ጉንፋን የማይከሰትበት ወቅት እና ቦታ የለም፡፡

ጉንፋን የማይከሰትበት ወቅት እና ቦታ የለም፡፡በአሜሪካ በአንድ ዓመት ውስጥ ከሁለት እስከ ሶስት ለሚሆኑ ጊዜ 200 ዓይነት የጉንፋን ቫይረሶች ይከሰታሉ፡፡ ጤናማ ያልሆኑ ተግባራትም ጉንፋንን ሊያባብሱ ችላሉ፡፡ ይህ ደግሞ ጉንፋን ለረዥም ጊዜ በሰዎች የመተንፈሻ አካላት እንዲቆይ እና ጉዳቱ…
Read More...

የስራ ቅጥርና የደመወዝ አከፋፈል ከህግ ውጭ በፈጸሙ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል

በመመሪያ የተደገፈ የደመወዝ አከፋፈልን፤ የደረጃ እድገት አሰጣጥን ዝውውር ቅጥርና የመሳሰሉትን ስራዎች ከህግ ውጭ የፈጸሙ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል ተባለ።የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ሚኒስቴር በሰው ሀብት አያያዝና ህጎች ዙሪያ፥ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከፌደራል…
Read More...

ዶክተር መረራ ጉዲና ሁለት ክስ ተመሰረተባቸው

በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ሁከት እንዲከሰትና በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት እንዲደርስ የሁከት ጥሪ አስተላልፈዋል በሚል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲና ሁለት ክስ ተመሰረተባቸው።ክሱ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት…
Read More...

በአድዋ ድል ለሁሉም ተምሣሌት የሆነ ተግባር ነው፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኢትዮጵያ ከ121 አመታት በፊት ጭቆና እና የሰው ልጆች ሰብአዊ መብት ጥሰትን በመቃወም በአድዋ ላይ ያደረገችው ተጋድሎ ለሁሉም ተምሣሌት የሆነ ተግባር መሆኑን የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ገለፁ፡፡የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት 34ተኛውን…
Read More...

ናሳ በርካታ ሶፍትዌሮችን በነፃ አቀረበ

ናሳ ቴክኖሎጂን በማስተላላፍ እና በማስፋፋት መርሃ ግብሩ በርካታ ሶፍትዌሮችን በነፃ ማቅረቡ ተሰምቷል።ናሳ በድረ ገጹ ላይ በነጻ ያቀረባቸውን ሶፍትዌሮችም የኩባንያው የ2017 ፣ 2018 ሶፍትዌር ካታሎግ መሆኑም ተነግሯል።ሶፍትዌሮቹንም ማንኛውም ሰው በነጻ በማውረድ መጠቀም እንደሚችልም…
Read More...

ጫማ አምራቾችን በስፋት ወደ ዓለም ገበያ እንዲገቡ የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ መሆን ጀመረ

የሀገር ውስጥ የጫማ አምራቾች ወደ አለም አቀፍ ገበያ በሰፊው መግባት የሚያስችላቸውን ፕሮጀክት ነድፎ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለፀ።˝ስሪተ ኢትዮጵያ˝ የሚል ስያሜ በተሰጠው በዚህ ፕሮጀክት ከአምስት ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያውያን የሀገር ውስጥ ጫማ አምራቾች…
Read More...

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ኢኮኖሚያዊ ትብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ኢኮኖሚያዊ ትብራቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ።በኢፌድሪ የንግድ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አያና ዘውዴ የተመራ የልዑካን ቡድን በዱባይ ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢኮኖሚያዊ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሻዊ የንግድ እና የኢንቨትመንት ጉዳዮች…
Read More...

ድርጅቱ የሕዝብ ችግሮችን ለመፍታት ቁርጠኛ አቋም ይዞ እየሰራ ነው

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን / የሕዝብ ችግሮችን ለመፍታት የሚታዩ ተግዳሮቶችን በየደረጃው በመፈተሽ መፍትሔ ለመስጠት ቁርጠኛ አቋም በመያዝ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ከክልሉ ውጪ የሚገኙ የፊዴራልና የሌሎች ክልሎች የብአዴን አመራር አካላት የተጀመረውን ጥልቅ ተሃድሶ በማስቀጠልና…
Read More...

ቻይና ከአፍሪካ አገሮች ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ዛሬ አስታወቀች።የቻይና ህዝቦች ፖለቲካዊ ምክክር ብሄራዊ ኮሚቴ በዓመቱ የመጀመሪያው ጉባዔውን ባካሄደበት ወቅት እንደተገለጸው፤ በዚህ ዓመትም ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች።በጉባዔው ፕሬዚዳንት ሺ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy