Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከእስር እንዲለቀቁ ብይን ሰጠ

የግብጽ ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክን እንደ አወሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2011 አደባባይ የወጡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ አድርገዋል በሚል ከቀረበባቸው የክስ ወንጀል በነጻ እንዳሰናበታቸው ተሰማ፡፡ስድስት አመት በፈጀው የክስ ሂደት የሀገሪቱ ጠቅላይ ፍርድቤት…
Read More...

በድርቅና በበሽታ ምክንያት ሊጠፉ የተቃረቡ ተኩላዎች እያንሰራሩ ነው

በድርቅና በበሽታ ምክንያት ሊጠፉ የተቃረቡ ተኩላዎች እያንሰራሩ ነው የካቲት 24/2009 በድርቅና በበሽታ ምክንያት ሊጠፉ የተቃረቡ ተኩላዎች ቁጥር መልሶ ማንሰራራት መጀመሩን ቤልፋስት ቴሌግራፍ በድረ ገፅ ዘገባው አስነብቧል። እንደ መረጃው 60 አዲስ የተወለዱ የተኩላ ቡችሎችን በደቡባዊ…
Read More...

ለጣና ሀይቅ የብዝሃ ሕይወት ስጋት የሆነው አረም እየተወገደ ነው

ለጣና ሀይቅ ብዝሃ ሕይወት ስጋት ከሆነው የእቦጭ አረም ውስጥ ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ሁለት ሺህ ሔክታር የሚጠጋ መሬት ነጻ መደረጉን የሰሜን ጎንደር ዞን መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መምሪያ አስታወቀ፡፡መምሪያው ዘመቻው ከተጀመረበት ከባለፉት አራት አመታት ጀምሮ ህብረተሰቡን ባሳተፈ መንገድ…
Read More...

አለማቀፉ የአልጄሪያ ሲቪታል ግሩፕ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሶስት ፋብሪካዎች ለመገንባት እንደሚፈልግ አስታወቀ

አለም አቀፉ የአልጄሪያ ሲቪታል ግሩፕ ኩባንያ ዘይት፣ ስኳርና የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ሶስት ፋብሪካዎችን በኢትዮጵያ መገንባት እንደሚፈልግ ገለፀ።ይህን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያግዘውን የመግባቢያ ስምምነት ከመንግስት የልማት ድርጅት ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።ሲቪታል የሚገነባው የዘይት…
Read More...

ፓርቲዎቹ በድርድሩ አጀንዳ ዓላማ ዙሪያ ስምምነት ላይ ደረሱ

ኢህአዴግን ጨምሮ 22 አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሚደራደሩበት አጀንዳ ዓላማ ዙሪያ ስምምነት ላይ ደረሱ።ኢህአዴግ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ለመደራደር ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳበዚህም 21 አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች…
Read More...

የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርቱን ወደ ውጪ መላክ ሊጀምር ነው

በሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ፋብሪካዎች እስከ መጋቢት ወር መጨረሻ ምርታቸውን ወደ ውጭ መላክ ይጀምራሉ ተባለ።የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዶክተር በላቸው ፍቅሬ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ የፓርኩን እንቅስቃሴ በአሁኑ ፍጥነት ማስኬድ ከተቻለ የታቀደውን የአንድ…
Read More...

የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት የበለጠ ያሚያጠናክር መሆኑ ተገለጸ

የላይቤሪያዋ ፕሬዚዳንት አሌን ጆንሰን ሰርሊፍ ጉብኝት የኢትዮጵያና ላይቤሪያን ግንኙነት ወደ ተሻለ ምዕራፍ ማሸጋገር የሚያስችል መሰረት የተጣለበት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።የሚስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ በሳምንቱ በዲፕሎማሲው መስክ የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክተው…
Read More...

ዚምባቡዌ ህፃናትን መግረፍ አገደች

የዚምባቡዌ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህፃናት በትምህርት ቤትም ይሁን በቤታቸው አካላዊ ጥቃት እንዳይፈፀምባቸው ሲል አግዷል።ውሳኔው የመጣው የ1ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው የ6 ዓመት ልጅ በመምህሯ መገረፏን ተከትሎ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባት የተማሪዋ እናት በማመልከቷ ነው።ሊናህ ፉንጋዋ የተባለችው እናት…
Read More...

አሜሪካ ለሶማሊያ ልዩ ወታደራዊ ኃይሎችን እስከ መላክ የዘለቀ ድጋፍ የማድረግ ውጥን እንዳላት ተነገረ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ሽብረተኛው ቡድን አይ ኤስ በሶማሊያ እየተሰፋፋ መሄዱን ተከትሎ ወታደራዊ ዘመቻ የሚያካሄዱ ልዩ ኃይሎች የመላክ ወጥን እንዳለው ተሰማ፡፡በሶማሊያ በአጥፍቶ ጠፊዎች በሀገሪቱ ሆቴሎች እና ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ ሽብርተኛው ቡድን አልሸባብ በተደጋጋሚ ጥቃቶችን…
Read More...

በጉጂ ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው የአርብቶ አደር አካባቢዎች ለ171 ሺህ ተረጂዎች ድጋፍ እየቀረበ ነው

በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ድርቅ በተከሰተባቸው የአርብቶ አደር አካባቢዎች ለሚኖሩ 171 ሺህ ተረጂዎች መንግስት የምግብና የእንስሳት መኖ ድጋፍ እያቀረበ ነው።በዞኑ በክረምቱ በቂ የዝናብ ስርጭት ባለመኖሩና ቀድሞ መውጣቱን ተከትሎ፥ በ5ቱ ወረዳዎች ድርቅ ተከስቷል።የክልሉ መንግስትም በዞኑ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy