Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አባገዳ ኩራጃርሶ ኩራ 71ኛው የቦረና አባገዳ በመሆን ስልጣን ተረከቡ

አባገዳ ኩራጃርሶ ኩራ የህብረተሰቡን ሰላም በማስጠበቅ የፍትህ፣ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሬሮ ወረዳ እየተካሄደ የሚገኘው 71ኛው የቦረና አባገዳ የሥልጣን ርክክብ ስነ-ስርዓት እንደቀጠለ ነው፡፡
Read More...

121ኛው የአድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ስነሰርአቶች ተከብሯል

በአድዋ ድል መሠረትነት የተገኘውን የሰላም የልማትና የመልካም አስተዳደር ግንባታን ስኬታማ ለማድረግ ሁሉም ህብረተሰብ የነቃ ተሳትፎ ሊያደርግ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከንቲባ ድሪባ ኩማ አሳሰቡ፡፡ ጀግኖች አርበኞች የዛሬ 121 ዓመት በማን አለብኝነት በመነሳሳት ኢትዮጵያዊያን ሲወር…
Read More...

121ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ በመላ ሀገሪቱ ይከበራል

121ኛው የአድዋ ድል በዓል ነገ በመላ ሀገሪቱ ይከበራል። በዓሉ የአድዋ ጦርነት በተከናወነበት የአድዋ ተራሮች የሚከበር ሲሆን በመላ ሀገሪቱም በተለያዩ ስነ ስርአቶች ይከበራል። የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ባልተመቸ ሁኔታ ውስጥ ሆነው እንኳን ሀገራቸውን ለጠላት አሳልፈው የማይስጡ…
Read More...

የአሁኑ ትውልድ ድህነትን ለማሸነፍ በጀመረው ትግል አንጸባራቂውን የዓድዋ ድል እየደገመ ነው – መንግስት

የአሁኑ ትውልድ ድህነትን ለማሸነፍ በጀመረው ትግል አንጸባራቂውን የዓድዋ ድል እየደገመ ነው አለ የመንግስት የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት። ጽህፈት ቤቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው ሳምንታዊ የአቋም መግለጫው የፊታችን የካቲት 23 የሚከበረው የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ጀግኖች…
Read More...

121ኛ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ገለፀ

121ኛ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ገለፀ የካቲት 17፣ 2009 የፊታችን የካቲት 23 ለ121ኛ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ የሚከበረው የአድዋ የድል በዓል አከባበር ዝግጅት መጠናቀቁን የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ፡፡…
Read More...

ለመምህራን በዝቅተኛ ኪራይ የሚተላለፉ ቤቶች የኪራይ ዋጋ ይፋ ሆነ

ለመምህራን በዝቅተኛ ኪራይ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወርሃዊ የኪራይ ዋጋ ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማት ኤጀንሲ፥ ለመምህራኑ በኪራይ የሚተላለፉ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ኪራይ በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ስቱዲዮ 353 ብር፣ ባለ 1…
Read More...

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ገቡ

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ገበየሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው…
Read More...

ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በተወለዱ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በአምስት ዓመቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን የነበሩት የሲልቪያ ፓንክረስት ወንድ ልጅ የሆኑት ፕሮፌሰር ፓንክረስት ወደ ኢትዮጵያ  የመጡት በ1956 ነበር፡፡ ፕሮፌሰር ሪቻርድ…
Read More...

አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ

አዲስ አበባን ‹‹ከጅብ ጥላ›› ለመታደግ ከቀናት በፊት 24 ኮንዶሚኒየም አካባቢ ነው፡፡ አንድ ነዋሪ በመስኮቱ በኩል የሳተላይት ቲቪ ስርጭት መቀበያ ዲሽ ሠሀን ለመትከል በማሰብ ግድግዳ ለመብሳት ሙከራ ሲያደርግ የሚበሳበት መሳሪያ ድምፁ ከፍ ያለ ነበረና የኮንዶሚኒየሙን ነዋሪዎች የኮሚቴ…
Read More...

የግመል የሰልፍ ጉዞ ዓመታዊ ፌስቲቫል ሊሆን ነው

በአፋር ግመሎች አሞሌ ጨው በመጫን ተሰልፈው ከቦታ ወደ ቦታ የሚደርጉት ጉዞ /ቅፍለት/ ዓመታዊ ፌስቲቫል እንዲሆን ጥረት እየተደረገ ነው። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ዕለታዊ የጉዞ ትዕይንቱ የቱሪስት መስህብ ያለው በመሆኑ ዓመታዊ ክብረ በዓል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ብሏል። በአፋር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy