Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የውጭ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ እንደሚገኝ ገልፍ ቱዴይ ዘገበ፡፡

ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ያለችው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የውጭ ባለሀብቶችን ትኩረት እየሳበ እንደሚገኝ ገልፍ ቱዴይ ዘገበ፡፡ ኢኮኖሚዋ በትክክለኛ ቅርፅ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ በአለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ከሚያስመዘግቡ ሀገራት አንዷ እንድትሆን ፤ እንዲሁም ባለፉት አስር አመታት ባለሁለት…
Read More...

የኤርታሌ እሳተ ገሞራ

 በአፋር ክልል ደቡብ ምስራቅ ኤርታሌ በመጠኑም ይሁን በስፋቱ ከዚህ ቀደም ከነበረው የሚበልጥ አዲስ እሳተ ገሞራ መፈጠሩ ተነግሯል። ርዝመቱ 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው አዲሱ የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ሀይቅ ከዚህ ቀደም ከነበረው የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ስፍራ 3 ኪሎ ሜትር ዝቅ ብሎ ይገኛል።…
Read More...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ቢሊዮን ብር አተረፈ

- በአገሪቱ የተፈጠረው አለመረጋጋት አነስተኛ ተፅዕኖ አሳድሮበታል - ከውጭ አየር መንገዶች የሚገጥመው ፉክክር አሳሳቢ ሆኗል ከአፍሪካ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ. 2015 እስከ 2016 በጀት ዓመት የተጣራ ስድስት ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡…
Read More...

አየር መንገዱ በተደራሽነት ከዓለም 11ኛ ደረጃን ያዘ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ ተደራሽነቱ 11ኛ ደረጃን ያዘ። አየር መንገዱ ከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ሃገራት ደግሞ የመጀመሪያው ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ደረጃውን ሊያገኝ የቻለው ባለፈው ጥር ወር ባካሄደው ዓለም አቀፍ በረራ ነው ተብሏል። ፍላይት ስቴትስ የተሰኘ…
Read More...

በአዲስ አበባ ትናንት ምሽት የጎርፍ አደጋ ተከሰተ

በአዲስ አበባ ከተማ ትናንት ምሽት ሶስት ሰዓት ጀምሮ የጣለውን ዝናብ ተከትሎ በተለያዩ መኖሪያ ቤቶች የጎርፍ አደጋ ተከስቷል። የጎርፍ አደጋው በዋናነት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት መልካሼዲ ጀርባ፣ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ ሶስት ገርጂ ቴሌ ጀርባ እና ወረዳ ዘጠኝ ጎላጎል…
Read More...

አዲስ ተሾሙ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮች የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ።

አዲስ ተሾሙ የስምንት ሀገራት አምባሳደሮች የሽኝት ፕሮግራም ተካሄደ። በሽኝት ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ለተሿሚዎቹ የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የሃገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባና አምባሳደሮች…
Read More...

ጉዳት ለደረሰባቸው ፋብሪካዎች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል

በተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ሁከትና ግርግር ጉዳት ለደረሰባቸው ፋብሪካዎች መንግስት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽነሩ አቶ ፍጹም አረጋ እንደገለጹት፥ ጉዳት የደረሰባቸው የኢንቨስትመንት ተቋማት በፍጥነት አገግመው ወደ ስራ…
Read More...

ፕ/ት ሙላቱ ተሾመ አዲስ ለተሾሙ ስምንት አምባሳደሮች የስራ መመሪያ ሰጡ

ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት ለሚወክሉ አዲስ ለተሾሙ ስምንት አምባሳደሮች የስራ መመሪያ ሰጡ። ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በሰጡት የስራ መመሪያ አምባሳደሮቹ በቆይታቸው የአገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም በማስጠበቅና በሁለቱ መንግስታት መካከል…
Read More...

ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ በሚደረገው ሽግግር የሕብረት ስራ ማሕበራት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ በምታደርገው መዋቅራዊ ሽግግር ውስጥ የሕብረት ስራ ማሕበራት የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ። አራተኛው አገር አቀፍ የሕብረት ስራ ማሕበራት ኤግዚቢሽንና ባዛር በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል ተከፍቷል።…
Read More...

የመድሃኒት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ኃላፊነታቸውን ለቀቁ

ከመድሃኒት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጋር በተያያዘ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ በዋና ኦዲተርና በህዝብ ከፍተኛ ቅሬታ ሲቀርብበት የነበረው የመድሃኒት ግዥና ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ስራቸውን በፍቃዳቸው መልቀቃቸው ተገለጸ። የመንግስት ወጪና አስተዳደር  ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥፋት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy