Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ከኃላፊነት የሚነሱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት መብትና ጥቅማጥቅም የሚወስነው የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ

ከኃላፊነታቸው የሚነሱ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅማጥቅሞች ለመወሰን የወጣው የማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ። በረቂቅ አዋጁ የመንግሥት መሪዎች፣ የምክር ቤት አባላትና ዳኞች መብትና ጥቅማጥቅም የሚገባቸው የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንደሆኑ ተቀምጧል።…
Read More...

የጋምቤላ ክልል ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተገኘባቸውን 9 የክልሉ ስራ አስፈፃሚዎችን ከኃላፊነት አገደ

የጋምቤላ ክልል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ የተገኘባቸው 9 የክልሉ ስራ አስፈፃሚዎችን ከኃላፊነት አባረረ። የኮሚሽኑ ኃላፊ ኮሚሽነር ኡሞድ ኡጁሉ፥ የጋምቤላ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ባካሄደው የጥልቅ ተሃድሶ መድረክ በክልሉ ብቁ አመራሮችን ለመለየት…
Read More...

ኢትዮጵያዊው፤ የአሜሪካ ብሔራዊ የሳይንስ ፋውንዴሽን ተሸላሚ ሆኑ

ለምርምራቸው የ600 ሺህ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አግኝተዋል አሜሪካ በሚገኘው ኒው ሜክሲኮ ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪና ኬሚካል ባዮሎጂ የትምህርት ክፍል መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊው ረዳት ፕሮፌሰር ተረፈ ሃብተየስ፣ የአገሪቱ ብሄራዊ የሳይንስ ፋውንዴሽን፣ በምርምር ዘርፍ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ…
Read More...

የ‹‹ሰማያዊ›› የም/ቤት ሰብሳቢ፣ ህዝብን በማነሳሳት ተከሰሱ

የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ብሄራዊ ም/ቤት ሰብሳቢ አቶ ይድነቃቸው ከበደ፣ የሀሳብ ወሬዎችን በማውራት፣ ሕዝብን በማነሳሳት ወንጀል የተከሰሱ ሲሆን ከፍ/ቤት በዋስ ተለቀዋል፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ ክሳቸው የተነበበው አቶ ይድነቃቸው፤ ጳጉሜ 13 ቀን…
Read More...

ሀገሪቱ የምትከተለውን ስርዓት መረዳት ለተሻለ የመገናኛ ብዙሃን ስራ መሰረት ነው – ዶ/ር ደብረፂዮን

ሀገሪቱ የምትከተለውን ስርዓት ከምትመራበት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ጋር አጣምሮ ማወቅ ለተሻለ የመገናኛ ብዙሃን ስራ መሰረት መሆኑን የመገናኛ እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአጠቃላይ ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ…
Read More...

በኤክስፖርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ማነቆዎችን ለማስወገድ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ተቀመጡ

የብሔራዊ ኤክስፖርት አስተባባሪ ኮሚቴ በኤክስፖርት ዘርፍ የሚስተዋሉ ዋና ዋና ማነቆዎችን ማስወገድ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደገለጸው፥ ኮሚቴው በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰብሳቢነት በዘርፉ በሚታዩ ማነቆዎች ዙሪያ ዛሬ ውይይት…
Read More...

ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በዘርፉ ያሉ አካላት ቅንጂታዊ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በዘርፉ ያሉ አካላት ቅንጂታዊ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ ህገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴን ለመከላከል በዘርፉ ያሉ አካላት ቅንጂታዊ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢትዬጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ…
Read More...

የኮንትሮባንድ ንግድ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ መጨመሩን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉሙሩክ ባለስልጣን አስታወቀ

የኮንትሮባንድ ንግድ አሳሳቢ በሆነ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን የኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉሙሩክ ባለስልጣን አስታውቋል። ባለስልጣኑ በጅግጅጋ ከተማ በፓናል ውይይት በተከበረው 10ኛው ሀገር አቀፍ የግብር እና ቀረጥ ሳምንት ላይ ነይ ይህን ያስታወቀው። እንደ ባለስልጣኑ ገለጻ የኮንትሮባንድ…
Read More...

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ያሰበውን ያህል መጓዝ እንዳልቻለ ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ በሁሉም የባንክ የአገልግሎት ዘርፍ ዕድገት እያስመዘገበ፣ የገበያ ድርሻውም ከፍ እያለ ቢመጣም በተፈለገው የዕድገት ደረጃ ልክ እየተጓዘ አይደለም ሲሉ የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር ገለጹ፡፡ የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ አበራ ቶላ ይህንን የገለጹት፣ የባንኩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy