በፋይናንስ ፍሰት መስተጓጎል የኮንዶሚንየም ቤቶች ግንባታ ችግር እንደገጠመው ተጠቆመ
የመኖሪያ ቤቶችን ችግር ለመፍታት በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመሩ የ20/80 እና የ40/60 ቤቶች ግንባታ፣ በፋይናንስ ፍሰት በኩል መስተጓጎል በመፈጠሩ የቤቶቹ ግንባታ ችግር እንደገጠመው ተጠቆመ፡፡
የቤቶች ግንባታ ዋነኛ ተዋናይ የሆኑት በሺሕ የሚቆጠሩ ኮንትራክተሮች፣ አማካሪዎች፣ ጥቃቅንና…
Read More...
Read More...