Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በህብረቱ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ እየገቡ ነው

በ28ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሬዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው። ዛሬ ከገቡት መሪዎች የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የሌሴቶ ጠቅላይ ሚንስትር ፓካሪፓ ሞሲሲሊ፣ የአልጄሪያ ጠቅላይ ሚንስትር አብደል መሌክ ሴላል፣ የቡርኪናፋሶ…
Read More...

ድህነትና ርሃብን ከገፀ ምድር ለማስወገድ 265 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተመድ ገለፀ

የዘላቂ ልማት ግቦች አካል የሆኑትን ድህነትና  ርሃብን ከገፀ  ምድር ለማስወገድ 265 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለፀ። በሮም እየተካሄደ ባለ የድርጅቱ ጉባኤ ላይ እንደተገለፅው ድህናትንና ርሃብን   እስከ 2030 ለማሸነፍ የተያዘው ግብ እንዲሳካ…
Read More...

አፍሪካን ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚያገናኝ ወጥ የኤሌክትሪክ መስመር ሊዘረጋ ነው

አፍሪካን ከሰሜን እስከ ደቡብ የሚያገናኝ ወጥ የኤሌክትሪክ መስመር ሊዘረጋ ነው። እቅዱ ይፋ የሆነው በታንዛኒያ እየተካሄደ  ባለው 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ፑል ንዑስ ኮሚቴ  ስብሰባ ላይ ነው። የታንዛኒያው የኢነርጂና  ማእድን ሚኒስትር  ፕሮፌሰር ሶስፔተር ሙሁንጎ…
Read More...

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የመረጃ ተደራሽነቱን ክፍተት እንዲፈታ ምክር ቤቱ አሳሰበ

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን የመረጃ ተደራሽነትን ለማረጋገጥና በዋጋ ማሣያ ሠሌዳዎች ዙሪያ የሚታየውን ከፍተት ለመፍታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቁሚ ኮሚቴው የባለስልጣኑን የ2ዐዐ9 በጀት ዓመት የስድስት…
Read More...

መልካም ተሞክሮ በሶማሌ ክልል

መልካም ተሞክሮ በሶማሌ ክልል ይነበብ ይግለጡ 01-23-17 ጋዜጠኝነት ከወታደራዊ ሙያ ጋር ይመሳሰላል፡፡ ልዩነቱ ወታደሩ ጠመንጃ ጋዜጠኛው ደግሞ ብእርና መቅረጸ-ድምጽ ይዘው መንቀሳቀሳቸው ነው፡፡ ወታደር ወዴት እንደሚታዘዝ፣ መቼ እንደሚሄድ፣ ቅርብ ይሁን ሩቅ ተዘጋጅቶ ከመጠበቅ ውጭ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy