Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የአፋርና አማራ ክልል የጋራ የልማት ትብብር መድረክ ዛሬ በሰመራ ከተማ ተካሄደ

የአፋርና አማራ ክልል የጋራ የልማት ትብብር መድረክ ዛሬ በሰመራ ከተማ ተካሄደ ሰመራ ታህሳስ 23/2009 ክልሉ እያስመዘገበ ያለውን ሁለንተናዊ እድገት ለማስቀጠል ከአጎራባች ክልሎች ጋር ያላቸውን የልማት ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአፋር ክልል ርእሰ…
Read More...

ከኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ

ከኢህአዴግ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 22-23/2009 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት እየቀጠሉ እንደሆነ…
Read More...

የአትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

የአትሌት ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር የቀብር ሥነ-ሥርዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተፈጸመ። በአትሌቱ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በተወካዮቻቸው በህልፈቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። ሻምበል ምሩጽ…
Read More...

የሻምበል አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አስክሬን ዛሬ አዲስ አበባ ገባ

የሻምበል አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አስክሬን ዛሬ አዲስ አበባ ገባ የሻምበል አትሌት ምሩጽ ይፍጠር አስክሬን ዛሬ አዲስ አበባ ገባ። የአትሌቱ አስክሬን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ…
Read More...

በትግራይ ለመልካም አስተዳደር መጓደል ምክንያት የሆኑ 56 አመራሮች በህግ እንዲጠየቁ መደረጉን ክልሉ ገልፀ

በትግራይ ለመልካም አስተዳደር መጓደል ምክንያት የሆኑ 56 አመራሮች በህግ እንዲጠየቁ መደረጉን ክልሉ ገልፀ ታህሳስ 22 ፣ 2009 በትግራይ ክልል ለመልካም አስተዳደር መጓደል ምክንያት ናቸው የተባሉ 56 አመራሮች በህግ እንዲጠየቁ መደረጉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ…
Read More...

የተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት ለመውጣት አገሪቱ የያዘችው ፍላጎት ማሳያ ነው፡- ጽህፈት ቤቱ

የተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት ለመውጣት አገሪቱ የያዘችው ፍላጎት ማሳያ ነው፡- ጽህፈት ቤቱ ታህሳስ 21፣ 2009 የተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከድህነት ለመውጣት አገሪቱ የያዘችው ፍላጎት ማሳያ መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡…
Read More...

የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 130 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ለመመለስ እና ለመልካም አስተዳደር እጦት…
Read More...

በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ሱዳን ካርቱም ገብቷል፡፡

በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ የተመራው የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ሱዳን ካርቱም ገብቷል፡፡ በትናንትናው ቆይታቸው ዶ/ር ወርቅነህ በካርቱም ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ሰራተኞች ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የተማከሩ…
Read More...

ጀግናው አትሌት ምሩፅ ይፍጠር ከዚህ አለም በሞት ተለየ ።

ጀግናው አትሌት ምሩፅ ይፍጠር ከዚህ አለም በሞት ተለየ ። በካናዳ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 9 ሰአት ላይ ማረፉን የኢትዮጵያ ኢምባሲ በካናዳ አረጋግጦል ። ማርሽ ቀያሪው ምሩፅ ይፍጠር አገሩን ያስጠራ ብርቅ ኢትዮጵያዊ በካናዳ ቶሮነቶ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፉን አረጋግጠናል ።…
Read More...

የ 2009 ዓም 11ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በካናዳ በሚገኙት በኦታዋ እና በቶሮንቶ ከተሞች ተከበረ

የ 2009 ዓም 11ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በካናዳ በሚገኙት በኦታዋ እና በቶሮንቶ ከተሞች ተከበረ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ባደረጉት ንግግር የዘንድሮውን በዓል ልዩ የሚያደርገው ባሳለፍነው ዓመት በአገራችን ተከስቶ የነበረው ሁከት በህዝባችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy