Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን አጸደቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ሹመቶችን አጸደቀ ህዳር 26፣2009 የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ በዚሁ አስቸኳይ ጉባኤው  የቢሮ ሃላፊዎችን ፣ የክልሉ ጠቅላይ…
Read More...

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ግንባታቸው የተጠናቀቁ ተቋማትን ጎበኙ

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ግንባታቸው የተጠናቀቁ ተቋማትን ጎበኙ ህዳር 26፡2009 ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ግንባታቸው የተጠናቀቁ ተቋማትን ጎበኙ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንንና…
Read More...

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ለመገናኛ ብዙኃን ሙያዊ ድጋፍ አደርጋለሁ አለ

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ለመገናኛ ብዙኃን ሙያዊ ድጋፍ አደርጋለሁ አለ አዲስ አበባ ህዳር 22/2009 የመገናኛ ብዙኃን የሕዝብ አገልጋይ አካላትን ተጠያቂ በማድረግ ለሚያከናውኑት ስራ ሙያዊ ድጋፍ እንደሚደረግ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተር…
Read More...

አዲሱ የኤች አይ ቪ ክትባት ሙከራ በደቡብ አፍሪካ ተጀመረ

አዲሱ የኤች አይ ቪ ክትባት ሙከራ በደቡብ አፍሪካ ተጀመረ በአለማችን የኤች አይ ቪ ስርጭትን በተመለከተ ግብዛቤ ለመፍጠር የፈረንጆቹ ታህሳስ 1 ቀን የአለም ኤድስ ቀን ተብሎ ታስቦ ይውላል። በዚሁ እለት የኤች አይ ቪ ምርመራን የሚያበረታቱ እና ስለ በሽታው…
Read More...

ዶ/ ር መረራ ጉዲና በኢትዮጵያ የታወጀውን የአስቸኳይ የጊዜ አዋጅ መመርያ አንቀፅ 2ቁጥር 1 በመተላለፋቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ዶ/ ር መረራ ጉዲና በኢትዮጵያ የታወጀውን የአስቸኳይ የጊዜ አዋጅ መመርያ አንቀፅ 2ቁጥር 1 በመተላለፋቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ። ዶ/ ር መረራ ጉዲና የአስቸኳይ የጊዜ አዋጁን መመርያ አንቀፅ 2 ንኡስ ቁጥር 1 የሚደነግገውን በመጣሳቸው ምክንያት ትናንት ማምሻውን ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ህብረተሰቡ ያለስጋት ሠላማዊ ህይወት እንዲመራ እንዳስቻለው የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁ ህብረተሰቡ ያለስጋት ሠላማዊ ህይወት እንዲመራ እንዳስቻለው የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዙሪያ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ውይይት ባካሄዱበት ወቅት በምክትል ርዕስ…
Read More...

ግንቦት7፣ኦነግና ሻዕብያ የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖችን ከመደገፍ ይልቅ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ማድረግ ተጠቃሚ ያደርገናል።”…

"ግንቦት7፣ኦነግና ሻዕብያ የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖችን ከመደገፍ ይልቅ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ማድረግ ተጠቃሚ ያደርገናል።" ግብፅ ግብፅ ለህዳሴ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ድጋፍ ልታደርግ ነው። ግብፅ ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድጋፍ ለማድረግ…
Read More...

ባህር ዳር አዲስ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ ተሾመላት

ባህር ዳር አዲስ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ ተሾመላት የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አስተዳደሩን በተሻለ መምራት የሚችሉ አዲስ ከንቲባና ምክትል ከንቲባ ሾመ። የከተማው ምክር ቤት ለሦስት ቀናት ባካሄደው 4ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ…
Read More...

ለሻለቃ ዳዊት ትናንት እና ዛሬ!

ለሻለቃ ዳዊት ትናንት እና ዛሬ! ከዜናነህ መኮንን _______ የኤርትራ አስተዳዳሪ ሆነህ !በዛው አገር (ንያላ ሆቴል )ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ይገደሉ ነበር አስመራ ከተማ በፈንጅ ታጥራ ያንተ ቢሮ እና መኖርያ ደህንነት የሚያስፈራቸው አልነበረም ልክ ዛሬ በብብትህ…
Read More...

አቶ ዛዲግ አብርሃ የኢፌድሪ መንግስት ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ ቤት ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ተሾሙ።

አቶ ዛዲግ አብርሃ የኢፌድሪ መንግስት ኮምንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ ቤት ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ተሾሙ። አቶ ዛዲግ አብርሃ ከዚህ ቀደም በታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ማስተባበርያ ፅ/ ቤት እና የፍትህና የህግ ሥርዓት ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳሬክተር ሆነው ያገለገሉ ሲሆን ወደ አዲሱ ምደባ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy