Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል የአርማታ ብረት በ15 ሲኖትራክ ተሽከርካሪ ጭነው የተሰወሩ 23 ተጠርጣሪዎች ከነ ንብረቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፓሊስ…

ለ40/60 ቤቶች ግንባታ የሚውል የአርማታ ብረት በ15 ሲኖትራክ ተሽከርካሪ ጭነው የተሰወሩ 23 ተጠርጣሪዎች ከነ ንብረቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፓሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የቁጠባ ቤቶች ኢንተርፕራይዝ ኮንስትራክሽን የግንባታ ግብአት ኦፊሰር ኃላፊን ጨምሮ 12 የወንጀሉ…
Read More...

ኢትዮጵያ የሶማሊያን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እንደምትሠራ ገለጸች

ኢትዮጵያ የሶማሊያን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እንደምትሠራ ገለጸች ህዳር 16፣2009 ኢትዮጵያ የሶማሊያን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ከሶማሊያና ከኢጋድ አባል ሀገራት ጋር በትብብር እንደምትሠራ ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የሶማሊያ…
Read More...

ጥልቅ ተሃድሶው ጠንካራ አመራር ለመገንባት የሚያስችል መሆኑን ህወሃት ገለጸ

ጥልቅ ተሃድሶው ጠንካራ አመራር ለመገንባት የሚያስችል መሆኑን ህወሃት ገለጸ የተጀመረው በጥልቅ የመታደስ የትግል አቅጣጫ ህዝብን የሚያገለግልና አመኔታ ያለው ጠንካራ የፖለቲካ አመራር ለመገንባት የሚያስችል መሆኑን ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ /ህወሃት/ አስታወቀ። የድርጅቱን ከፍተኛ…
Read More...

ምክር ቤቱ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ያቀረቡትን ካቢኔ አፀደቀ

ምክር ቤቱ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ያቀረቡትን ካቢኔ አፀደቀ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በባህር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ የ12 አዲስ የካቢኔ አባላትንና ሌሎች ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ። አዲስ ተሿሚዎቹ የህዝብ አደራ…
Read More...

ኢትዮጵያና ቻይና በአካባቢ ሠላምና መረጋጋት በጋራ ይሰራሉ – ፕሬዚዳንት ሙላቱ

ኢትዮጵያና ቻይና በአካባቢ ሠላምና መረጋጋት በጋራ ይሰራሉ - ፕሬዚዳንት ሙላቱ ኢትዮጵያና ቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር በአካባቢ ሠላምና መረጋጋት ዙሪያ በጋራ እንደሚሰሩ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ በቻይና ማዕከላዊ የሚሊቴሪ…
Read More...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በጅቡቲ ይፋዊ ጉብኝት አደረጉ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ በጅቡቲ ይፋዊ ጉብኝት አደረጉ የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ በጅቡቲ ይፋዊ ጉብኝት አደረጉ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በጂቡቲ ቆይታቸው ከፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ተገናኝተው በሁለቱ…
Read More...

42 ሺህ ተሳታፊዎች የተካፈሉበት 16ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአማረ ሁኔታ ተካሄደ

ዛሬ ህዳር 11፣2009 መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ የተካሄደው የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ ውድድር በአማረ  ሁኔታ  ተጠናቋል። በውድድሩ ሁለት አይነት የመሮጫ ማሊያ  የለበሱ 42 ሺህ የውድድሩ ተካፋዮች ተሳታፊ ሆነዋል። ቀይ ለብሰው የሚሳተፉ ተወዳዳሪዎች ከ1 ሰአት በታች…
Read More...

ብአዴን በላቀ ጉዞ የአማራ ክልልን ወደ ፊት ለማራመድ በሚያስችል ጠንካራ ቁመና ላይ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

ብአዴን በላቀ ጉዞ የአማራ ክልልን ወደ ፊት ለማራመድ በሚያስችል ጠንካራ ቁመና ላይ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን ብአዴን በላቀ ጉዞ የአማራ ክልልን ወደ ፊት ለማራመድ በሚያስችል ጠንካራ ቁመና ላይ ነው-አቶ ደመቀ መኮንን የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ብአዴን/ ዘንድሮ…
Read More...

የተሻለ ምርምርና ፈጠራ ላበረከቱ ግለሰቦችና ተቋማት መሸለም ለዘርፉ ዕድገት የተሰጠውን ልዩ ትኩረት ያሳያል፡- ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም

የተሻለ ምርምርና ፈጠራ ላበረከቱ ግለሰቦችና ተቋማት መሸለም ለዘርፉ ዕድገት የተሰጠውን ልዩ ትኩረት ያሳያል፡- ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ህዳር 10፣ 2009 በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መስኮች የተሻለ ምርምርና ፈጠራ ላበረከቱ ግለሰቦችና ተቋማት መሸለማቸው ለዘርፉ ዕድገት የተሰጠውን ልዩ…
Read More...

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ቀድሞ ወደነበረበት እየመለስ ነው:- ጠ/ሚ ኃ/ማርያ

አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ቀድሞ ወደነበረበት እየመለስ ነው:- ጠ/ሚ ኃ/ማርያም ህዳር 8፣ 2009 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገሪቱን ሰላምና ፀጥታ ቀድሞ ወደነበረበት እየመለስ መሆኑን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy