Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ተመድ ሳዑዲ ዓረቢያና ኤምሬትስ በኤርትራ የሚያደርጉት ወታደራዊ እንቅስቃሴ አሳስቦኛል አለ

ተመድ ሳዑዲ ዓረቢያና ኤምሬትስ በኤርትራ የሚያደርጉት ወታደራዊ እንቅስቃሴ አሳስቦኛል አለ ሳዑዲ ዓረቢያና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ በኤርትራ ግዛት ውስጥ ወታደራዊ ካምፕ በመመሥረት የሚያደርጉት እንቅስቃሴ እንዳሳሰበው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…
Read More...

የኦትላንታው ኮንፍራስን ሰነድ አፈትልኮ ወጣ

የኦትላንታው ኮንፍራስን ሰነድ አፈትልኮ ወጣ - የአትላንታ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ስብሰባን በተመለከተ እነ ጃዋር ስብሰባው በትልቅ ጥንቃቄና ሚስጠር ነበር የያዙት። ምንም መረጃ እንዳይወጣ። የተወሰኑ ፎቶዎች ከመልቀቅና በኦሮሞ ሜዲያ ኔቶዎርክ የተቀነጨቡ ዘገባዎችንብ ከማቅረብ ዉጭ። ሆኖም…
Read More...

መካከለኛ አመራሩ ለህዝብ ጥቅም በፅናት መቆም እንዳለበት ተመለከተ

በኦሮሚያ ክልል በየደረጃው የሚገኙ አስፈጻሚ አካላት የግል ጥቅማቸውን ከማስቀደም ተቆጥበው የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንዲረባረቡ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ / ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ አሳሰቡ። ላለፉት ስምንት ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የመካከለኛ…
Read More...

ብአዴን እያካሄደ ያለው ጥልቅ የተሀድሶ ግምገማ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተገለጸ

ብአዴን እያካሄደ ያለው ጥልቅ የተሀድሶ ግምገማ የሕዝቡን ጥያቄዎች ለመመለስ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብአዴን እያካሄደ የሚገኘው በጥልቀት የመታደስ ግምገማ የድርጅቱን ውስጣዊ ችግሮች በመፍታት የሕዝቡን ጥያቄ በተሻለ ለመመለስ…
Read More...

ኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡

የኢህዴን/ብአዴን 36ተኛው ዓመት የምስረታ በዓል የሚታሰበው በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄውን በማጠናከር አግባብ ነው፡፡ 01/03/2009 የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊና የብአዴን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ጓድ አለምነው መኮነን በዓሉን በማስመልከት ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Read More...

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ…

በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል ከአንድ ሺህ ሄክታር በላይ የሚገኘውን የእጣን ከርቤና ሙጫ ምርት ጥናትን መሰረት ባደረገ መልኩ ለማልማት ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰራ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ:: በቢሮው የተ ፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ሓላፊ አቶ ከደር አረብ ዛሬ እንደተናገሩት…
Read More...

ኢትዮጵያና ካናዳ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ

ኢትዮጵያና ካናዳ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ ህዳር 2፡2009 ኢትዮጵያና ካናዳ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሻሻል እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የካናዳውን የውጭ…
Read More...

በኢትዮጵያ መንግስት እና በኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግንባር የኢፌዲሪን ሕገመንግስት በመጻረር የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርጎ ሲታገል ቆይቷል። ግንባሩ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ከመንግስት ጋር የተለያዩ ውይይቶችን አድርጎ የትጥቅ ትግል አማራጩን በመተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገልና ሕገመንግስታዊ ስርዓቱን በመቀበል…
Read More...

ካናዳ ኦታዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ

ጥቅምት 2009 በካናዳ ኦታዋ የምንኖር ኢትዮጵያዊ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሃገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ በካናዳ ኦታዋ የምንገኝ ኢትዮጵያዊያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም እንደምናውቀው ኢትዮጵያ ለዘመናት የቤሄር ቤሄረሰቦች ብዙሃነቷ በገዢዎች ተደፍቆ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy