Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የኦሮሚያና ደቡብ ክልልሎች ከ8ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ምህረት አደረጉ

የኦሮሚያና ደቡብ ክልልሎች ከ8ሺህ በላይ ለሚሆኑ የህግ ታራሚዎች ምህረት አደረጉ ጳጉሜ 4፣2008 የኦሮሚያ እና  ደቡብ  ክልሎች መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ8 ሺህ ላይ የህግ ታራሚዎች ምህረት ማድርጋቸንውን አስታወቁ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ከ5ሺ…
Read More...

በኦታዋ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ አመቱን ምክንያት በማድረግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት አካሄዱ፤

ቅዳሜ ዕለት ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ.ም በኦታዋ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የተሳካ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡የ2009 ዓ.ም አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy