Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ወንጀለኛ እና አርበኛ ተምታታብን

ወንጀለኛ እና አርበኛ ተምታታብን (ክፍል አንድ) ሰዒድ ከሊፋ የሰው ችሎታ ሦስት ነው፡፡ አንደኛው፤ ማሰብን ማወቅ ነው፡፡ ሁለተኛው፤ መናገርን ማወቅ ነው፡፡ ሦስተኛው፤ መሥራትን ማወቅ ነው፡፡ አንዳንዶቹ፤ በማሰብ ወይም በማወቅ በርትተው፤ በመስራት ይሰንፋሉ፡፡ ወሬ ብቻ ይሆናሉ፡፡…
Read More...

ሐገር ጫታ ይሆናል

ሐገር ጫታ ይሆናል አሜን ተፈሪ አሁን ሐገራችን የምትገኝበትን ሁኔታ መጥፎ የማሽቆልቆል ሁኔታ አድርገው የሚመለከቱ ሰዎች አሉ፡፡ በሌላ በኩል ሰፊ የጋራ መግባባት የተያዘበት ተቃራኒ አስተያየት አለ - የተስፋ መንገድ ጀመረች እንጂ በማሽቆልቆል ጎዳና እየተራመደች አይደለም የሚል፡፡…
Read More...

የተቀነባበሩ ሴራዎች

የተቀነባበሩ ሴራዎች                                                              ይሁን ታፈረ በአገራችን የተወሰኑ አካባቢዎች የታዩት ግጭቶች ኢትዮጵያ ወደ ጦርነት እና ብጥብጥ እየገባች ነው የሚል ስጋት በህዝቡ ዘንድ ለማሳደር እንደሆነ ግልጽ…
Read More...

አዲሱ ዓመት

አዲሱ ዓመት                                                            ይሁን ታፈረ አዲስ ዓመት በዓል በኢትዮጰያዊያን ዘንድ ልዩ ስፍራ ያለው ነው። በዓሉ ‘‘አዲስ ዓመትን በአዲስ መንፈስ’’ በሚል እሳቤ ይከበራል። መጪው ጊዜ የይቅርታ፣ የፍቅር፣…
Read More...

“…መልሰን እንገነባቸዋለን!”

“...መልሰን እንገነባቸዋለን!”                                                          ደስታ ኃይሉ በኢትዮጵያ ሱማሌም ይሁን በሌሎች አንዳንድ የአገራችን ክፍሎች በቅርቡ የታዩ ግጭቶች እና ወደፊትም ሊከሰቱ የሚችሉ ግጭቶች አንዳችም የብሄር ወይም…
Read More...

አገልግሎት ሰጭዎቹ

አገልግሎት ሰጭዎቹ                                                         ዋሪ አባፊጣ ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ወጣቶች በተሰማሩባቸው የህበረተሰብ ክፍሎች ውስጥ በርካታ ስራዎች እያከናወኑ ነው። ተግባሮቻቸው በህዝቡ ውስጥ የፍቅር፣…
Read More...

ፍቅርን በተግባር

ፍቅርን በተግባር ገናናው በቀለ ግብር መክፈል ለራስ ነው። ግብር የከፈለ በግብር ከፋይነቱ ማግኘት የሚገባውን ማናቸውንም አገልግሎት ከመንግስት ሊጠይቅ ይችላል። ምክንያቱም የከፈለው ግብር የሚውለው ለዚህ ዓይነት ህዝባዊ ግልጋሎት የሚውል ስለሆነ ነው። በተለይ አሁን እንደ አገር…
Read More...

ተስፋዎቻችን እንዳይጨናገፉ

ተስፋዎቻችን እንዳይጨናገፉ ገናናው በቀለ ሰሞኑን የተለያዩ አገራት ልዑካን ቡድኖች አገራችንን ጎብኝተዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድም ከእነዚሁ ሀገራት ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ባለሃብቶች ጋር በመሆን የጅማ ኢንዱስትሪ…
Read More...

ስምምነቱ እና ውይይቱ

ስምምነቱ እና ውይይቱ ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሪም አል ሃሽሚ መካከል አዲስ አበባ ላይ ውይይት ተካሂዶ ነበር። ሁለቱ አካላት ስምምነት ላይም ደርሰዋል። በኢንዱስትሪ፣…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy