Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በወሰን ማካለል የተነሱ ችግሮችን ለመፍታት ክልሉ ቁርጠኛና ዝግጁ ነው—ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

በወሰን ማካለል የተነሱ ችግሮችን ለመፍታት ክልሉ ቁርጠኛና ዝግጁ ነው---ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአማራና በትግራይ ክልሎች በወሰን ማካለል ላይ የተነሱ ችግሮችን ለመፍታት ክልሉ ቁርጠኛና ዝግጁ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድሩ አስታወቁ፡፡ በጎንደር ከተማ ከተለያዩ…
Read More...

ወንጌላዊ ያሬድ ፣ አፈርኩብህ።

ወንጌላዊ ያሬድ ፣ አፈርኩብህ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአንተ የተሻሉ እንጂ ያነሱ አማኝ እንዳልሆኑ ልብህ ያውቀዋል። መሳሪያ የታጠቁ እና የዜጎችን ህይወት (የጸጥታ አስከባሪዎችን ጭምር) እየቀጠፉ ፣ ቤታቸዉን እና ንብረታቸውን እያጋዩ ያሉ ወንጀለኞችን እንደ ሰላማዊ ሰልፈኛ በመቁጠር ፣…
Read More...

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከላይ አርማጮሆ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከላይ አርማጮሆ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የላይ አርማጮሆ ወረዳ ነዋሪዎችን የወልቃይት ጠገዴን የማንነት እና የድንበር ጉዳይን በተመለከተ አወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳደሩ በዚሁ ወቅት…
Read More...

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር #ዶክተር_ደብረፅዮን_ገብረሚካኤል…

በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪና የመገናኛና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር #ዶክተር_ደብረፅዮን_ገብረሚካኤል ከተለያዩ ድህረ ገፆች ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ በትናንትናው እለት ቃለምልልስ…
Read More...

ህወሃትና ብአዴን ከወሰን ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ተነጋግረው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈቱ አቶ አባይ ወልዱ ገለፁ

ህወሃትና ብአዴን ከወሰን ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮችን ተነጋግረው በአጭር ጊዜ ውስጥ እንደሚፈቱ አቶ አባይ ወልዱ ገለፁ  በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል ከወሰን ጋር ተያይዝው የሚስተዋሉ ችግሮችን ህወሃት እና ብአዴን በመነጋገር በጋራ በአጭር ጊዜ ውስጥ…
Read More...

ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ አስታውቀዋል

ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ አስታውቀዋል  ኢትዮጵያና ካናዳ የንግድና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የካናዳ ዓለም…
Read More...

የጨለምተኞች አስተሳሰብ ገሃድ ይውጣ!

የጨለምተኞች አስተሳሰብ ገሃድ ይውጣ! አንዳንድ ወገኖች ከሰሞኑ በድርጅታችን ኢህአዴግ በመካሄድ ላይ ያለውን ግምገማ ልክ ድርጅቱ ሊፈራርስ እንደተቃረበ እና ከፍተኛ ሹም ሽር ከማድረግ ጋር አያይዘው እያቀረቡት ይገኛል፡፡ ያው እነዚህ ወገኖች ሁል ጊዜም መቼም የሚነገራቸውን ገልብጠው ማንበብ…
Read More...

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም›› አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር

‹‹በኢሕአዴግ ግምገማ ምንም የሚመጣ ለውጥ የለም›› አቶ ገብሩ አሥራት፣ የቀድሞ የኢሕአዴግ አመራርና የአረና ፓርቲ ሊቀመንበር በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች ደም አፋሳሽ ግጭቶች ተከስተው በርካታ መሠረታዊ ጥያቄዎች እየቀረቡበት ባለበት ወቅት፣…
Read More...

ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

ከኢህአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ከኢህአዴግ ጉባኤ ቀጥሎ ከፍተኛው የስልጣን አካል የሆነው የኢህአዴግ ምክር ቤት ከነሃሴ 18 - 22/2008 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የቀረበውን የ15 አመት የአገራዊ ህዳሴ ጉዞ ግምገማ መነሻ በማድረግ በጥልቀት የገመገመ ሲሆን…
Read More...

ውዝፍ የመሬት ሊዝ ክፍያ ጊፍት ሪል ስቴት እና የመንግስት መስሪያ ቤቶችን እያወዛገበ ነው

የተጠተራቀመ ውዝፍ የመሬት ሊዝ ክፍያ ጊፍት ሪል ስቴት እና አራት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መስሪያ ቤቶችን እያወዛገበ ነው። የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ገብረኢየሱስ ኢጋታ እንደሚናገሩት፥ ጊፍት ሪል ስቴት ከዛሬ አስር አመት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy