Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ህብረተሰቡ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎችን በመከላከል ረገድ እገዛ እያደረገ ነው – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

ህብረተሰቡ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎችን በመከላከል ረገድ እገዛ እያደረገ ነው - የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ህብረተሰቡ በአንዳንድ አካባቢዎች የተስተዋሉ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎችን በመከላከል እና ከእኩይ ተግባራቸው እንዲቆጠቡ በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ መሆኑን…
Read More...

“በብሄር አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መከካል የሃሳብ ልዩነት ተፈጥሯል የተባለው ወሬም ከእውነት የራቀና መሰረተ ቢስ…

"በብሄር አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ መከካል የሃሳብ ልዩነት ተፈጥሯል የተባለው ወሬም ከእውነት የራቀና መሰረተ ቢስ ነው"። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብአዴን ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በባህርዳር ከተማ በሰጡት መግለጫ ህዝቡ…
Read More...

ሀገራችን በመሠረቱ በትክክለኛ መንገድ ላይ እንዳለች እና እየተከተለች ያለችው አቅጣጫም እንከን እንደሌለው መሆኑን ለአፍታም መዘንጋት የለበትም፡

መሠረታዊ እና ስርነቀል ለውጥ እያስመዘገበ በሽግግር ምዕራፍ ላይ የሚገኝ ማንኛውንም ሀገር ሊገጥም የሚችል ጊዜያዊ ተግዳሮት ብቻ ነው የገጠመን እንጂ ልዩ ተዓምር በእኛ ላይ ብቻ የደረሰ ተደርጐ መታየት የለበትም፡፡ በዚህ ሽግግር ወቅት አስተማማኝ መሠረት በሁሉም መስክ መጣላችን መዘንጋት…
Read More...

ባህርዳር ከትናንት በስቲያ የተጀመረውና በነገው እለት ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገር አቀፋ የአማራ ክልል የዳያስፖራ በአል በዛሬ ውሎው በክልሉ በመከናወን…

#የበለጸገች_ኢትዮጵያ ባህርዳር ከትናንት በስቲያ የተጀመረውና በነገው እለት ይጠናቀቃል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገር አቀፋ የአማራ ክልል የዳያስፖራ በአል በዛሬ ውሎው በክልሉ በመከናወን ላይ ስላለው የኢንቨስትመንት ስራ ሰፊ ገለፃ ተደርጓል። የአማራ ክልል ኢኮኖሚ በዋናነት የተመሰረተው በግብርና…
Read More...

በባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም በዲያስፖራውና በአመራሩ መካከል የተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የዲያስፖራው ቡድን 5ለ2 በማሸነፍ ተጠናቀቀ፡፡

በባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም በዲያስፖራውና በአመራሩ መካከል የተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የዲያስፖራው ቡድን 5ለ2 በማሸነፍ ተጠናቀቀ፡፡ በጨዋታው የተገኙት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር የተከበሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እንደገለፁት የስፖርት ዋና ዓላማው…
Read More...

በሃገሪቱ የልማትና ኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ለመሳተፍ የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ማነቆ ሆኖብናል – የዳያስፖራ አባላት

በሃገራችን መጥተን በልማትና በኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ለመሳተፍ የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ማነቆ ሆኖብናል ሲሉ የዳያስፖራ አባላት ተናገሩ። የዳያስፖራ አባላቱ በአማራ ክልል ባሉ የኢንቨስትመንት ሁኔታ አማራጮችና የጥረት ኮርፖሬት እንቅስቃሴ ዙሪያ ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር…
Read More...

ዳያስፖራው ክልሉን ለማልማት የድርሻውን እንዲወጣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ

ዳያስፖራው ክልሉን ለማልማት የድርሻውን እንዲወጣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጥሪ አቀረቡ ርዕሰ መስተዳድሩ መንግስት ባለፉት ዓመታት ባከናወናቸው ዘርፈ ብዙ ተግባራት የዜጎች ህይወት በመሻሻል ላይ መሆኑን፣ የምግብ ዋስትና መረጋገጡን፣ በጤና፣…
Read More...

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዞኑ የኢንቨስትመንት አመራጮች ላይ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዞኑ የኢንቨስትመንት አመራጮች ላይ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዞኑ የኢንቨስትመንት አመራጮች ላይ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ጥሪ አቀረቡ፡፡…
Read More...

#የበለጸገች_ኢትዮጵያ #የኢትዮጵያ_የዳያስፖራ_ቀን በክልል ደረጃ ከሐምሌ 21 _ 24/2008 ዓ.ም ባህር ዳር ከተማ እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሐምሌ 25…

#የበለጸገች_ኢትዮጵያ #የኢትዮጵያ_የዳያስፖራ_ቀን በክልል ደረጃ ከሐምሌ 21 _ 24/2008 ዓ.ም ባህር ዳር ከተማ እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሐምሌ 25 _ 26 2008 ዓ/ም ለሚከበረው የዳያስፖራ በዓል ተሳታፊዎች የዳያስፖራ አባላት ወደ ሃገር ውስጥ መግባት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy