Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ሰሞኑን በጐንደር ከተማ የተከሰተውን ሁከት አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ሰሞኑን በጐንደር ከተማ የተከሰተውን ሁከት አስመልክቶ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕዝብ ለዘመናት ከነበረበት ድህነትና ኋላቀርነት ለመውጣት ባደረጉት ዙሪያ መለስ ርብርብ እነሆ ሁለንተናዊ ለውጥ የጀመረና ብሩህ ተስፋ የታየበት ክልል…
Read More...

አብዛኛውን የ”ስትሮክ” በሽታ መንስዔ መከላከል ይቻላል

አብዛኛውን የ"ስትሮክ" በሽታ መንስዔ መከላከል ይቻላል በካናዳ ማክማስተር ዩኒቪርስቲ የስነ-ህዝብና ጤና ተቋም ከሰሞኑ በመካከላኛና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው አገራት ከፍተኛውን የሞትና የአካል ጉድለት በሚዳርገው "ስቶሮክ" በሽታ ላይ ያደረገው የጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ በአለማችን…
Read More...

ዴሞክራሲያዊ የአስተሳሰብ ትግል በማጎልበት ጠባብነትና ትምክህተኝነትን እንመክት

1. ዴሞክራሲያዊ የአስተሳሰብ ትግል በማጎልበት ጠባብነትና ትምክህተኝነትን እንመክት 1.1.ታዳጊ ዴሞክራሲያችን የሚጎለብተው በምክንያታዊነት የሚያምን ሕብረተሰብ በመፍጠር ነው በሓጎስ ገ/ክርስቶስ ክፍል 1 የኢትዮጵያ ህዝቦች አሁን የተገኘውን የፖለቲካ ስልጣን ባለቤት ለመሆን ያካሄዱት መራራ…
Read More...

በጉልበታችን ከዳር ለማድረስ እንተጋለን” በሚል መሪ ቃል የ2008 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።

የ2008 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ዛሬ በይፋ ተጀመረ። "እኛ ወጣቶች የተጀመረውን የህዳሴ ጉዞ በእውቀታችን እና ፕሮግራሙን በይፋ ያስጀመሩት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ሲሆኑ በመክፈቻ…
Read More...

በ 5 ቢልየን ብር ወጪ የተገነባዉ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በነገው እለት ይመረቃል።

በ 5 ቢልየን ብር ወጪ የተገነባዉ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በነገው እለት ይመረቃል። #የበለጸገች_ኢትዮጵያ ** የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ በቀጣይ በሀገሪቱ ለሚገነቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሞዴል እና ፈር ቀዳጅ ነው ። *የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋቶች፣ √…
Read More...

አሳሳቢው HIV ጉዳይ በኢትዮጵያ በ ሚሚ ስብሀቱ

ባለፋት አመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ እጥረት የደረሰበት የአች አይ ቪ ምርመራ ኪት ግዥ ጉዳይ ላይ እና ብቃት በተለይም ለኢትዮጵያ የሚሆነውን የመመርመሪያ ኪት ለመወሰን የሚወጣው ብሄራዊ አልጎሪዝም እንዲከለስ የሚዳስስ በሚሚ ስብሀቱ…
Read More...

አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚያስገባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ሃምሌ 6 ይመረቃል

አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚያስገባው የኢንዱስትሪ ፓርክ ሃምሌ 6 ይመረቃል በዓመት አንድ ቢሊዮን ዶላር የሚያስገባው የሃዋሳ ጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪ ፓርክ በመጪው ረቡዕ ይመረቃል፡፡ ፓርኩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀዳሚ የአምራች ኢንዱስትሪ…
Read More...

ኢትዮጵያ በልማት እየገሰገሰች ነው ፡- ጠ/ሚ/ር ቤንያሚን ኔታንያሁ

ኢትዮጵያ በልማት እየገሰገሰች ነው ፡- ጠ/ሚ/ር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሰኔ 30፣ 2008 ኢትዮጵያ በልማት እየገሰገሰች መሆኗን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስተር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ንግግር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy