Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ተስቲ ትሬዲንግ ያሰራው ትምህት ቤት ተመረቀ

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በቡና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራው ተስቲ ትሬዲንግ የተባለው ሃገር በቀል ኩባንያ በራሱ ተነሳሽነት ከግማሽ ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ በጉጂ ዞን ፡ ሻኪሶ ወረዳ ወስጥ ደንቢ ኦዶ በተባለ አከባቢ የኣንደኛ ደረጀ ት/ቤት ኣሰርቶ ኣባገዳዎች፡ባለስልጣናትና…
Read More...

ጥቂቶች ቆራጦች ያልተንበረከክነው፣ ነግ እልፍ እንሆናለን ታሪክ ምስክር ነው

የብዝሃነት አገር ሆና ነገር ግን ብዝሃነትን በአግባቡ ማስተናገድ አቅቷት የጥንታዊ ስልጣኔ ቦታዋን ለቅቃና በማሽቆልቆል ጉዞ ተጉዛ ከብተና አፋፍ ደርሳ የነበረችው አገራችን ኢትዮጵያ፣ ህዝቦቿ በእልህ አስጨራሽ የዘመናት ትግል በከፈሉት መስዋእትነት እነሆ ዛሬ በህዳሴ ጉዞ ወደ ነበረችበት የስልጣኔ…
Read More...

የኢ.ፌ.ድ.ሪ የመከላከያ አዛዥነትና እስታፍ ኮሌጅ በተለያዩ ሙያ ያሰለጠናቸውን መኮንኖችን በዛሬው እለት አስመርቋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ የተገኙት…

 ውድ የኢ.ፌ.ድ.ሪ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች የኢ.ፌ.ድ.ሪ የመከላከያ አዛዥነትና እስታፍ ኮሌጅ ተመራቂ መኮንኖችና ቤተሰቦች የተከበራችሁ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች የተከበራችሁ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ክብራት ክቡራን ! ከሁሉ አስቀድሜ…
Read More...

“ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ላደረጉት ድጋፍ…

"ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ የአፍሪካ ህብረት አባል አገራት ላደረጉት ድጋፍ እናመሰግናለን" ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ******************** ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...

እንኳን_ደስ _ አለን ኢትዮጵያ ከሰአታት በፊት ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በተካሔደው 32 ኛው የመንግስታቱ የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ…

እንኳን_ደስ _ አለን ኢትዮጵያ ከሰአታት በፊት ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በተካሔደው 32 ኛው የመንግስታቱ የፀጥታ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ በተደረገው የተለዋጭ አባላት ምርጫ ከ190 አገራት ድምፅ 185 ቱ በማግኘት በከፍተኛ ውጤት እ.አ.አ ከ 2017 ጀምሮ ለሁለት አመታት…
Read More...

ኢትዮጵያ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና ተመረጠች

ኢትዮጵያ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና ተመረጠች ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና ተመረጠች። ዛሬ በኒውዮርክ በተካሄደው የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ አፍሪካን ወክላ በብቸኝነት…
Read More...

# #መልካም_እድል_ለኢትዮጵያ !!! # የበለጸገች_ኢትዮጵያ #

# መልካም_እድል_ለኢትዮጵያ !!! # የበለጸገች_ኢትዮጵያ # ኢትዮጵያ አፍሪካን ወክላ እጩ የሆነችበት የመንግስታቱ ተለዋጭ የፀጥታ ም/ ቤት ምርጫ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጽ/ ቤት መቀመጫ በሆነችው # ኒውዮርክ ከተማ በነገው እለት ይካሔዳል። የተባበሩት፡መንግስታት…
Read More...

እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት እራሷን አገለለች

እንግሊዝ ከአውሮፓ ህብረት እራሷን አገለለች ሰኔ 17፣2008 እንግሊዝ ባካሄደችው ታሪካዊ ህዝበ ውሳኔ እራሷን ከአውሮፓ ህብረት ለማግለል በጠባብ የድምፅ ልዩነት ወስናለች፡፡ ከአውሮፓ ህብረት እራሳችንን እናግልል ያሉት እንግሊዛውያን 52 በመቶ ሲሆኑ ቀሪዎቹ 48 በመቶ…
Read More...

የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍ እንዲያቆም የኤርትራ ስደተኞች ጠየቁ

የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍ እንዲያቆም የኤርትራ ስደተኞች ጠየቁ ሰኔ 16፣2008 የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ እየፈጸመ ያለው ግፍና በደል እንዲያቆም የዓለም ማህበረሰብ ግፊት እንዲያደርግ በኢትዮጵያ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ጠየቁ፡፡…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy