Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ስደተኞች የተ.መ.ድ አቋምን በመደገፍ በእስራኤል ሰልፍ ወጡ

በሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራ ስደተኞች የተ.መ.ድ አቋምን በመደገፍ በእስራኤል ሰልፍ ወጡ ባለፈው ወር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ የሚፈፀመውን ሰብአዊነትን የጣሰ ድርጊት አስመልክቶ ያወጣውን ሪፖርት በመደገፍ በእስራኤል የሚገኙ የአገሪቱ ስደተኞች የድጋፍ ሰልፍ ወጥተዋል፡፡…
Read More...

ሲሲቲቭ የተሰኘው የቴሌቭዥን ጣቢያ ዛሬ እንደዘገበው የአውሮፓ ሕብረት በ12 የአፍሪካ ሃገራት አየር መንገዶች ላይ በሕብረቱ የአየር ክልሎች

ሲሲቲቭ የተሰኘው የቴሌቭዥን ጣቢያ ዛሬ እንደዘገበው የአውሮፓ ሕብረት በ12 የአፍሪካ ሃገራት አየር መንገዶች ላይ በሕብረቱ የአየር ክልሎች እንዳይበሩ እገዳ አስተላለፈ:: ሕብረቱ ኤርትራን ጨምሮ በ12 ሃገራት ላይ እገዳውን ሲጥል ሃገራቱም 1ኛ . ቤኒን 2ኛ. ኮንጎ ሪፐብሊክ 3ኛ.…
Read More...

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

የፋይናንስ ዘርፍ ደህንነት ስትራቴጂ ተዘጋጀ ) የፋይናንስ ዘርፉን ደህንነት ለማረጋገጥ የሚረዳ ስትራቴጂ ተዘጋጀ ። ስትራቴጂው የፋይናስ ተቋማትን ውጤታማነት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑ ነው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና…
Read More...

የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ

የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ ተወዳደሪ መሆን ይገባዋል ተባለ የግሉ ዘርፍ የፈጠራ ከህሎትን በማሻሻልና ጥራትን በማሳደግ በዓለም አቀፉ ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን እንዲሰራ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ጥሪ አቀረቡ። የ4ኛው ዙር…
Read More...

የሰበታ – መኤሶ – ደወሌ የባቡር መስመር በመስከረም ወር ወደ አገልግሎት ይገባል

የሰበታ - መኤሶ - ደወሌ የባቡር መስመር በመስከረም ወር ወደ አገልግሎት ይገባል የሰበታ - መኤሶ - ደወሌ የባቡር መስመር ፕሮጀክት በመጪው መስከረም ወር ሙሉ በሙሉ ወደ አገልግሎት እንደሚገባ ተነገረ። የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር…
Read More...

ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች

ደቡብ ኮሪያ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች የደቡብ ኮሪያ መንግስት በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጉን ብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ኪም…
Read More...

ለመምህራን የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅሞች ይፋ ሆኑ

ለመምህራን የሚሰጡ ልዩ ልዩ ጥቅሞች ይፋ ሆኑ በአዲስ አበባ በስራ አፈጻጸማቸው ውጤታማ የሆኑ መምህራን ሽልማት ተበረከተላቸው። ዛሬ በአፍሪካ ህብረት በተካሄደው የሽልማት ስነ ስርአት ላይ፥ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመንግስት ትምህርት ቤቶች…
Read More...

በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በብራሰልስ ተመረቀ

በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በብራሰልስ ተመረቀ በቤልጂየም ብራሰልስ የተገነባው በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ተልዕኮ ቢሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተመርቋል። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ በአውሮፓ ህብረት፣ በቤኔሉክስና ባልቲክ ሀገራት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር…
Read More...

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ የተያዙ ወጣቶች ወደየመጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ለመውጣት ሲሞክሩ የተያዙ ወጣቶች ወደየመጡበት እንዲመለሱ ተደረገ በህገ ወጥ ደላሎች ተታለው በሐረር ከተማ በኩል ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሲሞክሩ የተያዙ ወጣቶች ወደየመጡበት አካባቢ እንዲመለሱ መደረጉን የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የሐረሪ ክልል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy