Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የማህፀን ውስጥ ዕጢ

የማህፀን ውስጥ ዕጢ (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የማህፀን ዕጢ የምንለው የካንሰርነት ባሕርይ የሌለው የማሕፀን ውስጥ ዐዥባጭ ሲሆን በአብዛኛው የሚከሰተው በወጣትነት ዕድሜ ላይ ነው፡፡ የማህፀን ውስጥ ዕጢ ወደ ማኅፀን ካንሰርነት የመለወጥ ዕድሉ እጅግ በጣም አናሳ ነው፡፡…
Read More...

ባለፈው ወር ከፈረንሳይ ወደ ካይሮ እየተጓዘ እያለ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ የተከሰከሰው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ስብርባሪ አካል መገኘቱ

ባለፈው ወር ከፈረንሳይ ወደ ካይሮ እየተጓዘ እያለ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ የተከሰከሰው የግብፅ አየር መንገድ አውሮፕላን ስብርባሪ አካል መገኘቱ ቢቢሲን ጠቅሶ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዘግቧል፡፡ ግብፃውያን መርማሪዎች ናቸው የአውሮፕላኑ ክፍል የሆነ ስብርባሪ መገኘቱን ያስታወቁት።…
Read More...

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 245 የአልሻባብ ታጣቂዎችን ደመሰሰ

ሰኔ 2፣2008 የኢፌዲሪ መከላከያ እና የሶማሊያ ሰራዊት የአልሻባብን የማጥቃት እርምጃ በማክሸፍ  245   የአልሻባብ ታጣቂዎችን ደመሰሱ። ዛሬ ንጋት ላይ በሂራን ዞን ሀልገን ከተማ እና አካባቢውን በተቆጣጠረው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ…
Read More...

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች የሚሰጡ መግለጫዎች ወቅታዊ ሊሆኑ ይገባል :-ም/ቤቱ

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች የሚሰጡ መግለጫዎች ወቅታዊ ሊሆኑ ይገባል :-ም/ቤቱ ሰኔ 08፣2008 የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት በፅሕፈት ቤቱ የሚሰጡ መግለጫዎች ወቅታቸውን የጠበቁ መሆን እንደሚገባቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባህል ቱሪዝምና መገናኛ…
Read More...

ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ18 ቢሊዮን ብር ብድር ሰጠ

ሰኔ 08፣2008 የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ መንግስት ለአምስት ፕሮጀክቶች ማስፋፊያና ማስፈጸሚያ የሚውል የ18 ቢሊዮን ብር ብድር ሰጠ። ብድሩ ለከፍተኛ ትምህርትና ለኤሌክትሪክ መሥመሮች ማስፋፊያ፣ ለዘመናዊ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ለጥቃቅንና አነስተኛ…
Read More...

አስገዳጅ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ የታሸጉ ውሃዎች ሁለት የፌደራል ተቋማትን እያወዛገቡ ነው

አስገዳጅ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ የታሸጉ ውሃዎች ሁለት የፌደራል ተቋማትን እያወዛገቡ ነው አስገዳጅ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ የታሸጉ ውሃዎች የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲንና የኢትዮጵያ ምግብ፣ መድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣንን እያወዛገቡ ነው።…
Read More...

የቀድሞ የገላን ከተማ ከንቲባን ጨምሮ የስራ ሀላፊ የነበሩ 12 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

የቀድሞ የገላን ከተማ ከንቲባን ጨምሮ የስራ ሀላፊ የነበሩ 12 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ የቀድሞ የገላን ከተማ ከንቲባን ጨምሮ በተለያዩ ጽህፈት ቤት ሀላፊ የነበሩ 12 ግለሰቦች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ።…
Read More...

ኤጀንሲው በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ከ165 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን አስታወቀ

ኤጀንሲው በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ከ165 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን አስታወቀ በሀገር ላይ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ከ165 በላይ ዋና ዋና የሳይበር ጥቃቶች ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው የ9 ወር የስራ…
Read More...

ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ምልክት በሁሉም ክፍለ ከተሞች መታየቱን ገለፀ

ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ምልክት በሁሉም ክፍለ ከተሞች መታየቱን ገለፀ በአሁኑ ወቅት እየጣለ ያለውን ዝናብ ተከትሎ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ምልክት የታየባቸው ህሙማን ከሰኔ 2 2008 ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ መገኘታቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy