Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የካናዳ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እያጠኑ ነው።

የካናዳ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን እያጠኑ ነው። ሰኔ 09፣2008 የካናዳ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ለመሰማራት የሚያስችሉ  አማራጮችን እያጠኑ ነው። የኢትዮ-ካናዳ የንግድ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሔደ ይገኛል።…
Read More...

ከታንዛንያ 74 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመለሱ

ከታንዛንያ 74 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ተመለሱ ሰኔ 08፣2008 በታንዛንያ በስደት ላይ የነበሩ 74 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ። የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ባደረገው ድጋፍ ወደ አገራቸው የገቡት እነዚህ ስደተኞች በሕገ-ወጥ…
Read More...

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን እንደምታሳካ ጠ/ ሚ ኃይለማርያም ገለጹ

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን እንደምታሳካ ጠ/ ሚ ኃይለማርያም ገለጹ ሰኔ 09፣ 2008 ኢትዮጵያ በዘላቂ የልማት ግቦች ላይ የተቀመጡ አጀንዳዎችን የመፈፀም ብቃት እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ፡፡ የአውሮፓ የልማት ጉባኤ በቤልጀም…
Read More...

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና አቻው ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና አቻው ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ ሰኔ 09፣2008 የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ከቻይና መንግስት አመራር አካዳሚ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት…
Read More...

ኢትዮጵያ ባላት ስትራቴጂያዊ አጋርነት ተፈላጊነቷ እያደገ መምጣቱን ጠ/ሚ ኃይለማሪያ ደሳለኝ ገለፁ

ኢትዮጵያ ባላት ስትራቴጂያዊ አጋርነት ተፈላጊነቷ እያደገ መምጣቱን ጠ/ሚ ኃይለማሪያ ደሳለኝ ገለፁ ሰኔ 09፣2008 ኢትዮጵያ  ባላት ስትራቴጂያዊ  አጋርነት ተፈላጊነቷ እያደገ  መምጣቱን ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያ ደሳለኝ ገለፁ። ጠቅላይ ሚንስትር…
Read More...

ማህበራዊ ሚዲያዎች የወጣቶች ቀዳሚ የዜና ምንጭ ሆነዋል

ማህበራዊ ሚዲያዎች የወጣቶች ቀዳሚ የዜና ምንጭ ሆነዋል ማህበራዊ ሚዲያዎች ለወጣቶች የዜና ምንጭ በመሆኑ ቀዳሚነቱን ከቴሌቪዥን ቀምተዋል። ከ18 እስከ 24 ዓመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወጣቶችን ያሳተፈ አንድ ጥናት ውጤት እንደሚያመለክተው፥ 28 በመቶዎቹ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy