‹‹አምባገኑ ስርዓት ቢወድቅም ገና ወደ ዴሞክራሲው አልተሸጋገርንም››- አቶ ጃዋር መሃመድ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ሥራ አስኪያጅ
አዲስ አበባ፡- ‹‹በአሁኑ ወቅት የአምባገነን ሥርዓት ቢወድቅም ገና ወደ ዴሞክራሲ አልተሸጋገርንም›› ሲሉ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኦ.ኤም.ኤን) ሥራ አስኪያጅ አቶ ጃዋር መሃመድ ገለጹ፡፡
ሥራ አስኪያጁና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ጃዋር መሃመድ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ…
Read More...
Read More...