Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

‘የድንጋይ በረዶ ለሚዘንብባቸው…’

“…እንግዲህ እናስተውል! የተመራማሪዎቹ ለማጉረስ የተዘጋጁት ችግር ፈቺ እጆች፤ በውሸት ወሬ ስለታማ ጥርሶች ቅርጥፍጥፍ ተደርገው ተበልተዋል። ቅጥፈትን  እንኳን በቅጡ የማያጣራ የአሉባልታ ምርኮኛ የሆነ አዕምሮን ‘የታደሉ’ ሰዎች፤ በልቦለድ ተረክ እንደ ቦይ ውሃ ሳያጣሩ መፍሰስ ሳያንሳቸው፤…
Read More...

ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ክልል ውሥጥ የገባው ዛሬ አይደለም

ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ክልል ውሥጥ የገባው ዛሬ አይደለም፣ ከ 27 ዓመታት በፊት ነው። ራያ ትግራይ የሆነው በአብይ አይደለም በመለስ ነው። ከሞት ባይኖር ሲደልል አማራው የትግራይ ሕዝብ ጠላት ተደርጎ ሲሳል፣ አማራው የኦሮሞው ገዳይ ሲባል፣ አማራው የኤርትራ ሕዝብ ጠላት ሲባል…
Read More...

አንዱን ጥሎ፣ ሌላውን አንጠልጥሎ

9አንዱን ጥሎ፣ ሌላውን አንጠልጥሎ                                                   እምአዕላፍ ህሩይ “…እኳንስ የመዋቅር ማሻሻያና አዲስ የስራ ስምሪት ለመስጠት ቀርቶ፤ ለስብሰባም ቢሆን በየሚሲዮኑ የሚገኙ ዲፕሎማቶች ወደ ሀገር ቤት…
Read More...

የዲፕሎማሲው ስኬት እስከየት?

5የዲፕሎማሲው ስኬት እስከየት? የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት ለከፍተኛ አመራሮች እና የአዲሱ የካቢኔ አባላት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ሰሞኑን በተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ለመጪው ሁለተኛ የሩብ ዓመት ወይም በወቅቱ እንደተገለፀው በ 100 ቀናት ውስጥ 20ዎቹ ሚኒስትር መስሪያ…
Read More...

‘ዶክተር አብይ—እጅ ወደ ላይ!’

‘ዶክተር አብይ—እጅ ወደ ላይ!’                                                         እምአዕላፍ ህሩይ “…ለዚህ የሀገር ባለውለታ የለውጥ ኃይል የከድር ሰተቴው ‘…እጅ ወደ ላይ!’ ፈፅሞ አይመጥነውም። አዎ! የዚህች ሀገር መፃዒ ተስፋ ያለው…
Read More...

የአገሪቱ የወጪ ገቢ ንግድ በጥቂት ግለሰቦች መያዙን ጥናት አመለከተ

በቤተሰብ የተያዙ 5 ወይም 6 የሚሆኑ የንግድ ተቋማት አጠቃላይ የአገሪቱን የወጪ ገቢ ንግድ እንደሚቆጣጠሩት የፌደራል እምባ ጠባቂ ተቋም ያሰራው ጥናት አመለከተ᎓᎓ የፌደራል እምባ ጠባቂ ተቋም በአዲስ አበባ በሸማቾች ላይ የሚደርሰውን የዋጋ ንረት በተመለከተ ባስጠናው ጥናት ላይ በቢሾፍቱ…
Read More...

ካናዳ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ እያደረገች ያለውን ሁለንተናዊ ለውጥ አደነቀች

ካናዳ፣ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ እያደረገች ያለውን ሁለንተናዊ ለውጥ አደነቀች /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያደረገቸው እርቀ-ሰላም እንዲሁም በሶማሊያ እና በደቡብ ሱዳን ሰላም እንዲሰፍን የምታደርገው ጥረት ለክልሉ ሰላምና ልማት ያላትን ቁርጠኝነት…
Read More...

“አንተም ጨካኝ ነበርክ፣ ጨካኝ አዘዘብህ…?”

“አንተም ጨካኝ ነበርክ፣ ጨካኝ አዘዘብህ…?”                                                     እምአዕላፍ ህሩይ “…የነሲብ ሙግትንና ምላሽን በመስጠት የፌስ ቡካቸውን ሪኮርድ ሳይበጥሱ የቀሩ አይመስለኝም። ታዲያ ሰዎቹ፤ ‘ሁላችንም…
Read More...

እነሆኝ…አሁንም ከጎንህ ነኝ!

እነሆኝ…አሁንም ከጎንህ ነኝ!                                                           እምአዕላፍ ህሩይ “…ይህን ማንም አይክድም። ይሁንና ሀገሪቱን እየመራ ያለው ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግም ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy