Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በቤንሻጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በኦሮሚያ ክልለ አጎራባች ወረዳዎች በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ

በቤንሻጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በኦሮሚያ ክልለ አጎራባች ወረዳዎች በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉ ተገልጿል። በቤንሻጉል ጉሙዝ ከማሺ ዞን እና በኦሮሚያ ክልለ አጎራባች ወረዳዎች በተፈጠረ የጸጥታ ችግር በሰዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት መድረሱን የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ…
Read More...

‘ኦ! የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…!’

‘ኦ! የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ…!’                                                      እምአዕላፍ ህሩይ “…በጉባኤው ላይ የዶክተር አብይ አርአያነት በሁለት መንገድ ተገልጿል— አንድም፤ በተመድ ዋና ፀሐፊ እማኝነት፣ ሁለትም፤ ሀገራችንን ወክለው ጉባኤው…
Read More...

ነገረ-ፊንፊኔ ወ ‘ኢሳት’

ነገረ-ፊንፊኔ ወ ‘ኢሳት’                                                           ዋሪ አባፊጣ ሰሞኑን አቧራው ጨሷል። ድንገት አምስት የኦሮሞ አመራሮች በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለው አቋማቸውን አሳወቁ—በኦቦ በቀለ ገርባ አንባቢነት፤ በብዙ ጉዳዩች…
Read More...

ፍርድ ቤቱ አቶ አብዲ መሃመድ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር ጨምሮ በአራት ተጠርጣዎች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ፡፡ የፌደራል መርማሪ ፖሊስ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የ18 ሟቾችን እና የ438 አካል ጉዳት የደረሰባቸውን…
Read More...

በሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታ ላይ ተሳትፈዋል በተባሉ አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

በሰኔ 16ቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ አፈንድተዋል ያላቸው አምስት ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ አምስቱ ግለሰቦች ጌቱ ግርማ፣ ብርሃኑ ጃፈር፣ ጥላሁን ጌታቸው፣ ባህሩ ቶላ እና ደሳለኝ ተስፋዬ ናቸው አቃቢ ህግ ቦምብ…
Read More...

‹‹ምንም እውነታ የሌለው የተቀነባበረ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው የተፈጸመብኝ፡፡ይህ ሆን ተብሎ አንገቴን እንድደፋ እና አመራርነቴም ተቀባይነትን እንዳያገኝ…

‹‹ምንም እውነታ የሌለው የተቀነባበረ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው የተፈጸመብኝ፡፡ይህ ሆን ተብሎ አንገቴን እንድደፋ እና አመራርነቴም ተቀባይነትን እንዳያገኝ የተደረገ ሴራ ነው፡፡›› ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ከሱዳን ወሰን ጋር በተያያዘ ለአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ…
Read More...

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ብሄርን መሰረት በማድረግ የሚፈፀሙ ጥቃቶቸን አወገዙ

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ብሄርን መሰረት በማድረግ የሚፈፀሙ ጥቃቶቸን አወገዙ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ብሄርን መሰረት በማድረግ የሚፈፀሙ ጥቃቶቸን አወገዙ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር፣ የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ፣ የተባበሩት የኦሮሞ…
Read More...

‘…ምን ይዞልን ይመጣ ይሆን?’

እንደ መግቢያ ገዥው ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ነው። “በልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ማዕቀፍ የለውጥ እንቅስቃሴያችንን በማስቀጠል የኢትዮጵያን ህዳሴ እናረጋግጣለን” በሚል መሪ ቃል ለሚካሄደውን ይህ…
Read More...

‘ካልቻለ ይልቀቅ…?’

“የምርት ዘርን እንደ ሃሳብ፤ ተቀባይነትን ደግሞ እንደ ቡቃያ ብንወስደው፤ የእኛ ሀገር የሴራ ፖለቲከኞች ልክ በተረቱ ላይ እንደተመለከትነው ገበሬ ሁሉ፤ እነርሱም ለከርሞ የሚዘሩት ዘር እንዲሁም ሊያበቅሉ የሚችሉት ቡቃያ አላቸው ብሎ ለመናገር የሚያስደፍር አይመስለኝም። ኧረ እንዲያውም ራሳቸውም…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለጋሞ የአገር ሽማግሌዎች ተግባር አድናቆታቸውን ገለጹ

ሰሞኑን በቡራዩ ከተማና አካባቢው የተፈጠረውን ችግር ተከትሎ ተቃውሟቸውን ለማሰማት በአርባምንጭ ከተማ ሰልፍ የወጡ ወጣቶች በቁጣ ሊፈፅሙት የነበረውን የሀይል ድርጊት በአካባቢው ባህል መሰረት ለተከላከሉ የአገር ሽማግሌዎች ጠ/ሚ ዶር አብይ አህመድ አድናቆታቸውን ገለጹ። ዶክተር አብይ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy