Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም /ክፍል አንድ/

ጅሎች እንጂ ታሪክ ራሱን አይደግምም አሜን ተፈሪ ክፍል አንድ የግጭት መብቀያ፣ መራቢያ እና መፈልፈያ የውይይት አለመኖር ነው፡፡ ውይይት ባለበት ግጭት አይከሰትም፡፡ ይህ ሐሳብ ምናልባት ችግር ያለበት መስሎ ሊታይ ይችላል፡፡ ሆኖም ጉዳዩን በደንብ ስናጤነው፤ ‹‹ውይይት…
Read More...

ኤች.አይ.ቪ በደማቸው ውሰጥ የሚገኝ መድሃኒቱን እንዲጠቀሙ ለማድረግ የቤት ለቤት ቅስቀሳ በይፋ ተጀመረ

ኤች.አይ.ቪ በደማቸው ውሰጥ የሚገኝ ዜጎች በአፋጣኝ የፀረ ኤች አይ ቪ መድሃኒት እንዲጠቀሙ ለማድረግ የቤት ለቤት ቅስቀሳና ጥናት በይፋ ተጀመረ። በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት የማህበረሰብ አቀፍ የኤች አይ ቪ ተፅእኖ - በኢትዮጵያ የተሰኘ ዐውደ ጥናት ተከፍቷል።…
Read More...

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ካስማ መሆኗን ትቀጥላለች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ካስማ መሆኗን ትቀጥላለች አሜን ተፈሪ የራሷን ሰላም ከጎረቤቶችዋ መለየት እንደማይቻል በውል የተገነዘበችው ኢትዮጵያ፤ ስምንት ሐገሮች አባል በሆኑበት ኢጋድ የተሰኘ ክፍለ አህጉራዊ ድርጅት አማካይነት፤…
Read More...

ጽንፈኞች ከሁከትና ብጥብጥ ርቀው አያውቁም!

ጽንፈኞች ከሁከትና ብጥብጥ ርቀው አያውቁም! አባ መላኩ ከፌዴራል ስርዓታችን የተማርነው  ትልቅ ነገር የተለያዩ አስተሳሰቦች፣ ቋንቋዎች፣ ማንነቶች፣ ባህሎች፣ ወዘተ የሚታዩባትን  አገር   አቻችሎ ማስተዳደር  እንደሚቻልና   በአጭር  ጊዜ ውስጥም  ወደ ልማትና ዕድገት ማምራት…
Read More...

ኦሮሚያ ክልል በአምስት ወራት 10ሺ ፖሊሶች አስመርቋል

የኦሮሚያ ክልል ከትናንት በስቲያ በአላጌ ጊዜያዊ ማሠልጠኛ ማዕከል ፖሊሶችን ሲያስመርቅ፤ • ወቅታዊ ችግሮችን ለማቃለል ተስፋ ተጥሎባቸዋል የኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት በህገመንግሥት የበላይነትና አጠባበቅ፣ በመልካም አስተዳደር ማስፈን፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና በሌሎች ፖሊሲያዊ…
Read More...

ህግና የበላይነቱ

የአገራችን ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ የሆነው የኢፌዴሪ ህገ መንግስት ከህግ የበላይነት አኳያ መርሆዎችን አስቀምጧል። በዚህም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ሰው ያለ አንዳች መብለጥም ይሁን ማነስ በህግ ፊት እኩል ሆኗል። እናም በዛሬዋ ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነት ለድርድር…
Read More...

በአዲስ አበባ ባለፈው ነሐሴ በከባድ ሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩ 187 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ውለዋል

በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ነሐሴ ወር በከባድ ሌብነትና ዝርፊያ ወንጀል 187 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የከባድ ሌብነትና ዝርፊያ ወንጀል ምርመራ ኃላፊ ኮማንደር አለማየሁ አያልቄ ተጠርጣሪዎቹ በከተማዋ አሥሩም ክፍለ ከተሞች…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy