Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

መላ እናብጅለት…

መላ እናብጅለት…                                                      ይሁን ታፈረ በአገራችን ውስጥ ሊቀረፍ ያልቻለው ህገ ወጥ ስደት አሁንም አጀንዳ ሆኖ አሳዛኝ ክስተቶችን እየፈጠረ ቀጥሏል። የስደቱ መነሻ ምንም ይሁን ምን፣ ህገ ወጥ ዝውውሩ
Read More...

“ባልናገር ወዮልኝ! ብናገርም ወዮልኝ!”

“ባልናገር ወዮልኝ! ብናገርም ወዮልኝ!”                                                      ዕዝራ ኃይለ ማርያም ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ፊታቸውን ሲታጠቡ አንድ ሰዓት ይጠፋባቸዋል፡፡ ለኮሎኔል ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ስልክ ይደውሉና "ከጓድ
Read More...

የመደመር ምላሾች

የመደመር ምላሾች                                                        ዋሪ አባፊጣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአሜሪካ ሶስት ከተሞች (በዋሽንግተን ዲሲ፣ በሎስ አንጀለስና በሚኒሶታ) የመደመር ጉዞን ሲያካሂዱ የፈፀሟቸው
Read More...

ይቅርታ— እስከ ሚኒሶታ

እምአዕላፍ ህሩይ (ክፍል አንድ) መግቢያ የእርቅና የይቅርታ መንደሩ “ጨፌ አራራ” (Caffee Ararraa) ስራውን ከውስጥም ከውጭም እያጣደፈው ነው። ላለፉት ወራቶች በሀገር ውስጥ ያካሄዳቸው የፍቅር፣ የእርቅ፣ የይቅርታና የመደመር ጉዞዎች ሰምሮለታል። ከመንደር እስከ ሰፈር፣
Read More...

በጋምቤላ ክልል በተካሄደ የኦዲት ምርመራ ከ349 ሚሊዮን ብር በላይ ጉድልት መታየቱ ተገለፀ

በጋምቤላ ክልል በመንግስት መስሪያ ቤቶች በተካሄደ የኦዲት ምርመራ ግኝት ከ349 ሚሊዮን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብ ጉድልት፣ የሰነድ ክምችትና ያልተገቡ ክፍያዎች ተፈጽመው መገኘታቸውን የክልሉ ኦዲተር ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ጀኔራል ዋና ኦዲተር አቶ ጋርዊች ኩን የቢሮውን የዕቅድ አፈጻፀም
Read More...

በ630 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው አባይ ህትመትና ወረቀት ፋብሪካ ተመረቀ

በ630 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው አባይ ህትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ በዛሬው እለት ተመረቀ። ፋብሪካው በአማራ አቀፍ ልማት ማህበር (አልማ) እና በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ አማካኝነት በጋራ የተገነባ ነው። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፋብሪካውን
Read More...

በሱዳን የሰላም ስምምነት የአፍሪካ ህብረትና ኢትዮጵያ ስኬታማነት

ሱዳንን ለ30 ዓመታት የገዛው የፕሬዚደንት አልበሽር መንግስት በሱዳን ወታደራዊ ኃይል ከስልጣን ከተወገደ ወዲህ ወታደራዊ ምክር ቤቱ ሀገሪቱን እየመራ ይገኛል:: ወታደራዊ ምክር ቤቱና ተቃዋሚ ኃይሎች በተደጋጋሚ ስልጣን ለመጋራት ቢደራደሩም ሳይሳካ ቆይቷል:: በተለይም የአፍሪካ ሕብረትና…
Read More...

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንኳን ለአሸንዳ/ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል…

በሀገራችን ሴቶችን ወደ አደባባይ እንዲወጡ አስተዋጽኦ ሲያደርጉ ከኖሩት በዓሎቻችን መካከል አንዱ አሸንዳ/ ሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል በዓል ነው። በዚህ ምድር አረንጓዴ በለበሰችበት በክረምቱ ወቅት በነሐሴ ወር አጋማሽ በትግራይና በአማራ ክልሎች በሚከበረው በዚህ በዓል ወጣት ሴቶች ልዩ የሆነ የሀገር…
Read More...

‹‹…በማሽን አከራይ፣ በድለላ የስራ ፈቃዶች ኮሌጅ ከፍተው የሚያስተምሩ አግኝተናል›› -ዶክተር አንዷለም አድማሴ የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ…

ዘንድሮ ከዚህ ኮሌጅ ገብቼ ዲግሪ አገኘሁ ማለት ከበድ ያለ ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ባለፉት 21 ዓመታት በብዛት የተስፋፉት ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆችና የስልጠና ተቋማት ህግና ሥርዓትን አክብረው መስራት ከረሱ ቆየት በማለታቸው ነው:: ይህ መሰሉ በደል በህዝቡ ላይ ሲሰራ አገር ላይም ከፍተኛ የሆነ…
Read More...

ከተማ አስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

ከተማ አስተዳደሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው እቅድ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ በቀን 200 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ለተያዘው…
Read More...

ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አገደ

ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር፣ የሲዳማና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አገደ (ኢ.ፕ.ድ) ደኢህዴን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ የሲዳማ እና የሀድያ ዞን ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከኃላፊነት አደገ። የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ…
Read More...

የደኢህዴን ህልውናን ለማረጋገጥ አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል”-ወ/ሮ ሙፈሪያት

የደኢህዴን ህልውናን ለማረጋገጥ አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል''-ወ/ሮ ሙፈሪያት የደኢህዴን ህልውና ለማረጋገጥ አመራሩ ከምንጊዜውም በላይ በትኩረት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የድርጅቱ ሊቀመንበር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አሳሰቡ። ክልል አቀፍ የደኢህዴን ከፍተኛ አመራሮች የምክክር…
Read More...

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው 

ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው ********************************** (ኢ.ፕ.ድ ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉበኤውን እያካሄደ ነው፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ በጉባኤው የመክፈቻ ፕሮግራም ላይ እንዳሉት÷ በክልሉ አስተማማኝ ሰላም እንዲኖር እና…
Read More...

ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው” ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

''ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው'' ዶ/ር ዐቢይ አህመድ (ኢ.ፕ.ድ) ተመራቂዎች የአንዱ ክልል ነዋሪ በሌላኛው ክልል ለመኖር የምትመች ኢትዮጵያን ለመፍጠር መስራት አለባቸው ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር…
Read More...

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመደወላቡና ደሎመና ወረዳዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በመደወላቡና ደሎመና ወረዳዎች የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው (ኢ.ፕ.ድ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን መደወላቡና ደሎመና ወረዳዎች ተገኝተው የመሰረተ ልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። ምክትል…
Read More...

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄዱ

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሄዱ * (ኢ.ፕ.ድ) ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ ከምክትል ጠ/ሚር ደመቀ መኮንንና ከአማራ ክልልላዊ መንግሥት ርዕስ መስተዳድር አምባቸው መኮንን ጋር በመሆን ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ሰኔ 8 ቀን 2011 ውይይት አካሄዱ::…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy