Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በጅማ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው የኦህዴድ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ከብአዴን የተላለፈ ሙሉ መልዕክት ሙሉ የአጋርነት መልዕክት

በጅማ ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው የኦህዴድ 9ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ከብአዴን የተላለፈ ሙሉ መልዕክት ሙሉ የአጋርነት መልዕክት ጓድ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ እና ኦህዴድ ሊቀመንበር እና የኢፌድሪ ጠ/ሚንስትር፤ ጓድ ለማ መገርሳ የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበር እና የኦሮሚያ ብሄራዊ…
Read More...

“እሽሩሩ…ሩሩ…ሩሩ”— እያረሩ?!

“እሽሩሩ…ሩሩ…ሩሩ”— እያረሩ?!                                                    እምአዕላፍ ህሩይ በአንድ በኩል፤ ለውጡን አምነው ከውጭ ወደ ሀገር ቤት የገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች የቡራዩውንና አካባቢውን ጉዳይ አስመልክተው፤ በጋራ በመሆን ድርጊቱን…
Read More...

የብዝሃነት (Pluralism) በህብረ-ብሄራዊ (Mulitinational) የፌዴራል ስርዓት!

የብዝሃነት (Pluralism) በህብረ-ብሄራዊ (Mulitinational) የፌዴራል ስርዓት! ( Ewnetu Bilata ,2011) የህብረ-ብሄራዊነት ዋነኛ መገለጫዎች ከሆኑ አበይት ጉዳዮች የብሄር፤የቋንቋ ፤የሀይማኖት እና የባህል ብዝሃነት ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ብዝሃነት…
Read More...

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡት መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ በሁሉም መስኮች መሰረታዊና ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡ ያሉበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ብንገኝም በተጀመረው ስፋትና ጥልቀት ለውጡን ለማስቀጠል የሚደረገውን ጥረት የሚያደናቅፉና የለውጡን አቅጣጫ የሚያስቱ ችግሮችም አብረው…
Read More...

አራምባ ና ቆቦ ሰለማዊ ሰልፍ በ ፊንፊኔ

አራምባ ና ቆቦ ሰለማዊ ሰልፍ በ ፊንፊኔ መስከረም 7/2011 ተስፋዬ ሺ ሰሞኑን በፊንፊኔና አከባቢዉ የሚከሰቱ ግጭቶችና ጉዳትን ተንተርሰዉ የአዲስ አበባ ልጆች ጉዳዩን ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ መዉጣቸዉን አይተናል፡፡ በርግጥ የተከሰተዉ ግጭት ና የደረሰዉ ጉዳት ማንንም…
Read More...

“ፈረሱም”፣ “ጋሪውም” ይስከን…

“ፈረሱም”፣ “ጋሪውም” ይስከን…                                                        ዋሪ አባፊጣ ይህ ሁሉ ተጎታች “ጋሪ” በአንድ ዓይነት አስተሳሰብ ህዝብን ማረድ፣ ዘራፊነትንና ውንብድናን ሰልጥኖ ወይም “ሰይጥኖ” ተሰማርቷል ብሎ መደምደም…
Read More...

ነፍጥና ቆመጥ ናፈቀኝ ሠላምና ዴሞክራሲ ኮመጠጠኝ

ነፍጥና ቆመጥ ናፈቀኝ ሠላምና ዴሞክራሲ ኮመጠጠኝ ይቤ ከደጃች. ውቤ በኢትዮጵያ መንግሥት ከአምስት ወራት በፊት ለተከታታይ ሦስት ዓመታት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በየጊዜው ሲነሳ በነበረ ቀውስ ምክንያት ሕዝብና መንግሥት ሲታመስ መቆየቱ የሚታወስ ነው። አሁንም…
Read More...

በዜጎች ደም የሚረማመደው ማነው?

‘ህዝቡ በሰላም ወጥቶ እንዲገባና ህይወቱን በሰላማዊ መንገድ መምራት ይችል ዘንድ፤ ህጋዊ ስልጣንና ኃላፊነት የተሰጠው አካል ይህ ሁሉ ነገር ሲፈፀም ምን እየሰራ ነበር?’ የሚሉ ቅን አሳቢ ወገኖች ተበራክተዋል።…እውነትም፤ ማን ነው በዜጎች ደም እጁን እየተለቃለቀ ያለው?፣ የትኛውስ ወገን ነው፤…
Read More...

“ስመኘውን ማን ገደላቸው?”—አበቃለት እንዴ?

“ስመኘውን ማን ገደላቸው?”—አበቃለት እንዴ?                                                            ዋሪ አባፊጣ አንድ የእውነትን ፅንሰ- ሃሳብ መሰረት ያደረገ የሩቅ ምስራቆች ተረት አለ—በአንድ አዛውንት አርሶ አደር ዙሪያ የሚያጠነጥን።…
Read More...

እውን ማንነት ‘ጠባብ ጫማ’ ነውን?

“አንድ ጫማ ጠባብ ከሆነ፤ ሊጫማው የፈለገው ሰው በደምሳሳው ያሉት አማራጮች ሶስት ናቸው። አንዱ፤ ልክ የሚሆን ጫማ መግዛት ሲሆን፤ ሁለተኛው፤ እግርን ቆርጦ ከጫማው ጋር ማስተካከል ነው። ሶስተኛው ደግሞ፤ ያለው ቁጥር ይኸው ጠባብ ጫማ ብቻ ከሆነ፣ ጫማውን መተው ይሆናል። መቼም ሁለተኛውን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy