Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ክረምቱንና ተግዳሮቶቹን…

ክረምቱንና ተግዳሮቶቹን…                                                      ይሁን ታፈረ ባለንበት የክረምት ወቅት ህብረተሳቡ ከተላላፊ በሽታዎችና ከጎርፍ አደጋዎች ጥንቃቄ በማድረግ የክረምቱ የልማት ስራ እንዳይስተጓጎል ማገዝ አለበት። በያዝነው…
Read More...

ከጉባኤው ባሻገር

ከጉባኤው ባሻገር                                                             ይሁን ታፈረ የአፍሪካ-ቻይና የጋራ ትብብር መድረክ ለአህጉሪቱና ለአገራችን ያለው ፋይዳ ጉልህ ነው።  በጉባኤው ላይ አገራችን የአፍሪካ ሚና እንዲጎላ የበኩሏን ሚና…
Read More...

ከጉባኤው ባሻገር

ከጉባኤው ባሻገር                                                             ይሁን ታፈረ የአፍሪካ-ቻይና የጋራ ትብብር መድረክ ለአህጉሪቱና ለአገራችን ያለው ፋይዳ ጉልህ ነው።  በጉባኤው ላይ አገራችን የአፍሪካ ሚና እንዲጎላ የበኩሏን ሚና…
Read More...

ሠላምን በዘላቂነት

ሠላምን በዘላቂነት                                                       ደስታ ኃይሉ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች ሳቢያ ከመኖሪያ ቀዬዎቻቸው ተፈናቅለው የነበሩ ወገኖችን ወደ ቀድሞ መኖሪያዎቻቸው የመመለስ ተግባር ተጀምሯል።…
Read More...

ችግሩ እንዲቀረፍ

ችግሩ እንዲቀረፍ ገናናው በቀለ በየአካባቢው በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ችግሮች እየተፈቱ ነው። አሁንም ችግሮችን በተጠናከረ ሁኔታ ለመፍታት መንግስት ቁርጠኛ አቋም ይዟል። በህዝቡ ውስጥ የሚታየውን ስሜት በቅርበት በመረዳት ችግሩን ከህዝቡ ፍላጎት አኳያ ሚዛን እየሰጡ ለመፍታት ጥረት…
Read More...

ትናንት ያጣነውን…

ትናንት ያጣነውን… ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቻይና ጉባኤያቸው በኋላ ወደ ኤርትራ አስመራ በመሄድ አገራቱ ቀደም ሲል በተስማሙት መሰረት የተከናወኑትን ጉዳዩች ተመልክተዋል። በጉብኝታቸውም የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት ከወደብ አጠቃቀም በተያያዘ ያለውን ከፍታ…
Read More...

ትኩረት ይሰጠው

...ትኩረት ይሰጠው! ዳዊት ምትኩ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በሁሉም አካባቢዎች ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ግለሰባዊና አገራዊ ፋይዳ ያለው ነው።  በአገልግሎቱ አገራዊ ንቅናቄ መቀጣጠል ይኖርበታል። በተለይ…
Read More...

ለሁለንተናዊ ጥቅማችን

ለሁለንተናዊ ጥቅማችን                                                             ሶሪ ገመዳ መንግሥት በአገራችን ውስጥ የሕዝቡን የኑሮ ውድነት ለማባባስ የሚችሉ ህገ ወጥ ተግባራትን ለመቆጣጠር ጥረት በማድረግ ውጤቶችንም እያስመዘገበ ነው። ጥረቶቹ…
Read More...

ህገ ወጥነትን በመታገል…

ህገ ወጥነትን በመታገል…                                                           ታዬ ከበደ በመዲናችን አንዳንድ አካባቢዎች ዝርፊያ እና ንጥቂያ የሚፈጸሙ ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር የከተማዋ ፖሊስ እየወሰዳቸው ያሉ እርምጃዎች ህግን ያማከሉ ናቸው።…
Read More...

የአዲስ ምዕራፍ አዲስ መንፈስ

የአዲስ ምዕራፍ አዲስ መንፈስ አሜን ተፈሪ ኢህአዴግ ሥር በሰደዱ ችግሮች ተጠልፎ በመውደቅ፤ የስርዓት ቀውስ ሊጋብዝ የማይችል ጠንካራ ድርጅት መሆኑን በሚያምኑ በርካታ የድርጅቱ አባላት እና ደጋፊዎች ዘንድ፤ ያለፉት ሦስት አራት ዓመታት የከባድ ድንጋጤ ዓመታት እንደነበሩ አያጠራጥርም፡፡…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy