Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

መፈናጠሪያ ገበታ ላይ ወጥተናል

መፈናጠሪያ ገበታ ላይ ወጥተናል/ብ. ነጋሽ/ የተባበሩት መንግስታት የሰበአዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ ኮሚሽነር ዘይድ ራድ አል ሁሴን ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርገዋል። የዋና ኮሚሽነሩ ጉብኝት በኢትዮጵያ መንግስት በቀረበ ጥያቄ የተከናወነ ነው። ዓላማውም ኮሚሽነሩ በኢትዮጵያ ያለውን…
Read More...

በትግራይ ክልል ለወጣቶች ፈንድ ከቀረቡ 43 ሺህ ቢዝነስ ፕላኖች መካከል 2 ብቻ ተግባራዊ መሆናቸው ተገለጸ

በትግራይ ክልል ለወጣቶች ፈንድ ተብሎ በተዘጋጀው መርሐግብር ከቀረቡት 43 ሺ ቢዝነስ ፕላኖች መካከል 2 ብቻ ወደ ተግባር መሸጋገራቸው ተገለጸ። ቢዝነስ ፕላን ያቀረቡ ወጣቶች ለፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፐሬት እንደተናገሩት ፥ቢዝነስ እቅዶቻቸውን ለሚመለከተው አካል ቢያቀርቡም በአፋጣኝ ወደ…
Read More...

የህብረተሰቡን ጤና፣ ስነ-ልቦና፣ ወግና ባህል ከማስጠበቅ አንፃር የማስታወቂያ ስራን ሊቆጣጠር የሚችል ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተዘጋጀ።

የህብረተሰቡን ጤና፣ ስነ-ልቦና፣ ወግና ባህል ከማስጠበቅ አንፃር የማስታወቂያ ስራን ሊቆጣጠር የሚችል ረቂቅ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተዘጋጀ። ረቂቁ በአገሪቱ ክትትልና ድጋፍ አልባ የሚባለውን የማስታወቂያ ስራ የሚያስተካክል ነው ተብሏል። በኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት…
Read More...

አርበኞች የፈጸሙት ድል ኢትዮጵያ የነጻነት ተምሳሌት እንድትሆን አስችሏታል፡- ፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

ጀግኖች አርበኞች የፈጸሙት አኩሪ ድል ኢትዮጵያ አሁንም ድረስ በዓለም የነጻነት ተምሳሌት እንድትሆን ያስቻላት መሆኑን የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ገለጹ፡፡ 76ኛው የአርበኞች በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
Read More...

ኮሚሽነር ዘይድ በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ምርመራ መርካታቸውን ገለጹ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሀገሪቱ አንዳንድ አካባዎች ተከስተው በነበሩ ሁከቶች ዙሪያ ባካሄደው ምርመራ መርካታቸውን የመንግስታቱ ድርጅት የሠብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዛድ ራድ አል ሁሴን ተናግረዋል። በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት ያደረጉት የተባበሩት መንግስታት የሠብዓዊ መብት ኮሚሽነር…
Read More...

ለተጠናከረ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ

ለተጠናከረ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራ… አባ መላኩ የኢትዮጵያ መልክዓ ምድር አቀማመጥ ከምድር ወገብ በስተሰሜን ከሦስት ዲግሪ እስከ 18 ዲግሪ ላቲትዮድ እና በስተምሥራቅ ከ33 ዲግሪ እስከ 48 ዲግሪ ሎንግትዩድ ክልል ውስጥ ስለሚገኝ ዓመቱን ሙሉ የፀሀይ ኃይል ማግኘት ያስችላል፡፡…
Read More...

ጅማሮው ይበልጥ ይጠናከር!

ጅማሮው ይበልጥ ይጠናከር!/ ወንድይራድ ኃብተየስ/ ኪራይ ሰብሳቢነትና ሙሰኝነት በተንሰራፋበት ሥርዓት ውስጥ መልካም አስተዳደር ሊሰፍን አይችልም። መልካም አስተዳደር ከሌለ ደግሞ ሠላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ ይረጋገጣሉ ተብሎ አይታሰብም። ሦስቱም የማይነጣጠሉ ወሣኝ ጉዳዮች በመሆናቸው…
Read More...

አቃቢ ህግ በዶክተር መረራ መቃወሚያ ላይ ምላሽ ሰጠ

ዶክተር መረራ ጉዲና በተከሰሱበት የሸብር ወንጀል ባቀረቡት 11 ገጽ መቃወሚያ ላይ ዛሬ አቃቢ ህግ መልስ አሰማ። ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዶክተር መረራ ባቀረቡት ባለ 11 ገጽ መቃወሚያ፥ በዋናነት ክሳቸው ከእነ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ክስ ተነጥሎ ሊታይ ይገባል በማለት ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ…
Read More...

የፖላንድ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

የፖላንድ ፕሬዚዳንት አንድሬ ዱዳ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው። ፕሬዚዳንቱ ለሬዲዮ ፖላንድ እንደተናገሩት፥ ለሁለት ቀናት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጉብኝት የፊታችን እሁድ ይጀምራሉ። አብረዋቸውም የፖላንድ ባለሀብቶች እንደሚጓዙም ነው የተናገሩት። የጉብኝታቸው ዓላማ በኢትዮጵያ ያለውን…
Read More...

በከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተናዎች ላይ ኩረጃ እንዳይፈፀም እየተሰራ ነው

) ዘንድሮ በሚካሄዱ የመሰናዶና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተናዎች ላይ የኩረጃ ድርጊት እንዳይፈጸም ልዩ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ገልፀዋል። የመሰናዶና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ተፈታኞች፥ የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ ልዩ ዝግጅት ማድረጋቸውን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy