Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ሚዲያውና የገዘፈው ተግባሩ!!

ሚዲያውና የገዘፈው ተግባሩ!! /ይነበብ ይግለጡ/                         የፕሬስ ነጻነት በሀገራዊ በአህጉራዊና በአለም አቀፍ ደረጃ መብቱ የተከበረለት ነጻነት ነው፡፡ የፕሬስና የመናገር ነጻነት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤በአፍሪካ ሕብረት፤ በአውሮፓ ሕብረት እውቅናና የሕግ…
Read More...

አድሃሪያን ሚዲያዎችን እንታገል!

አድሃሪያን ሚዲያዎችን እንታገል! ኢዛና ዘመንፈስ በኛ አገሩ አጠቃላይ እውነታ ውስጥ፤ ለመሆኑ አድሐሪያን ሚዲያዎች የትኞቹ ናቸው? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ቀላል እንደማይሆን ይሰማኛል፡፡ ምክንያቱ ደግሞ አሁንም ድረስ ትርጉም ያለው የጋራ መግባባት ላይ ካልደረስንባቸው ሀገራዊ ርዕሰ…
Read More...

ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ-ካይሮ

ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ-ካይሮ ሰለሞን ሽፈራው ከላይ በፅሁፌ ርዕስ የተመለከተውን የቦታ ርቀት ተከትሎ የተሰመረ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ሳነሳ ምን ለማለት እንደፈለግኩ የማይገባው አንባቢ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም፡፡ ምክንያቱም ደግሞ፤ ከአዲስ አበባ እስከ ግብፅ ካይሮ የሚለው…
Read More...

“በፍጥነት ያልተሰጠ ፍትህ እንደ ቀረ ይቆጠራል!”

አያድርስብዎትና አንድ በጉልበቱ አዳሪ አሳቻ ሰዓት ጠብቆ እርስዎ ላይ አሊያም ደግሞ ንብረትዎ ላይ ጉዳት ሊያደርስ ቢመጣብዎት ምን ያደርጋሉ? ሞቴን ሞት ያድርገው ብለው ራስዎንና ንብረትዎን ለመታደግ ይሞክሩ ይሆን? መልሱን ለእናንተው ትቼዋለሁ፡፡ ብዙ ጊዜ ግን ሰዎች ጉልበት ሲያጥራቸውም ሆነ…
Read More...

በጀርመኑ ምክትል ቻንስለርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብሬል የሚመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ጉብኝት እያደረገ ነው

በጀርመኑ ምክትል ቻንስለርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብሬል የሚመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ ቡድኑ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገባው ትናንት ምሽት ነው፡፡ በዚሁ ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ…
Read More...

ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል

በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መሳካት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል። በሲዊዲን፣ በኖርዌይ፣ በፊንላንድ፣ በአውስትራሊያና በፈረንሳይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ…
Read More...

ምክር ቤቱ ሁለት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለት ረቂቅ አዋጆችን ሲያፀድቅ አንድ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለዝርዝር እይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። በኢትዮጵያና ቻይና መንግስታት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠትና በፍትሃብሄርና በንግድ ጉዳዮች ላይ የተደረጉ የትብብር…
Read More...

የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ኢንቨስትመንት መጎልበት አገራቱ በጋራ ይሰራሉ

የጀርመን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ለሚያከናውኑት ኢንቨስትመንት መጎልበት አገራቱ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የጀርመኑን ምክትል መራሄ መንግስትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲግማር ጋብርኤል በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ውይይቱን…
Read More...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ከሀላፊነት አነሳ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አራት ምክትል ፕሬዚዳንቶቹን ዛሬ ከሀላፊነት አንስቷል። የባንኩ የኮርፖሬት ማስተዋወቅና ግንኙነት ተጠባባቂ ዳይሬክተር አቶ ሀይሉ ምስጋናው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ የሊዝ ፋይናንስ እና ቅርንጫፎች ስራ ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት አቶ ተሾመ ዓለማየሁ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy