Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ጅምሩን ማስቀጠል ከቻልን

ጅምሩን ማስቀጠል ከቻልን /አባ መላኩ/ በ2025 … የአገራችን ባለፉት 14 ተከታታይ ዓመታት ፈጣን የኢኮኖሚ  ዕድገት በማስመዝገብ ላይ ትገኛለች።  አንዳንዶች ይህን የአገራችንን ፈጣን ዕድገት  የውጤታማ ፖሊሲና ስትራቴጂ ስኬት ማሳያ በማለት ይጠሩታል።  አገራችን ያላትን መሬትና…
Read More...

የተለያዩ ማንነቶችን ማስታረቅ የቻለው የፌዴራል ስርዓት!

የተለያዩ ማንነቶችን ማስታረቅ የቻለው የፌዴራል ስርዓት! ወንድይራድ ኃብተየስ በፌዴራል ስርዓታችን ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ወይም ቡድኖች አካባቢያቸውን ራሳቸው እንዲያስተዳደሩ ዕድል ከመስጠቱም  ባሻገር በመዕከላዊ መንግስትም እያንዳንዱ ቡድን ተገቢው ውክልና እንዲያገኝ  …
Read More...

ልማት ለሠላም!

ልማት ለሠላም!/ኢብሳ ነመራ/ በያዝነው ዓመት በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ከልሎች አዋሣኝ አካባቢዎች በተለይ በቦረና እና በምሥራቅ ሃረርጌ ዜኖች የተወሰኑ ቀበሌዎች በወሰን አለመግባባት ግጭቶች ተቀስቅስቅሰው መቆየታቸው ይታወቃል። የወሰን አለመግባት ያጋጠመው በተለይ በ1997 ዓ.ም ህዝበ…
Read More...

የጎራ መደበላለቅ አትፍጠሩ

የጎራ መደበላለቅ አትፍጠሩ /ኢብሳ ነመራ/ በያዝነው ወር አጋማሽ በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ ያተኮሩ ሁለት ተቃራኒ ዜናዎች በአንድ ላይ ተሰራጭተው ነበር፤ ጎንደር ከተማን የሚመለከቱ ዜናዎች። አንደኛው ዜና በጎንደር ከተማ በሁለት ቢሊዬን ብር ወጪ ለሚገነባው የጨርቃ ጨርቅና አልባሣት ፋብሪካ…
Read More...

ኢትዮጵያ ዝቅተኛ የከተሞች አከታተም ካላቸው ሀገራት ተርታ መሰለፏ ተነገረ

ኢትዮጵያ ዝቅተኛ የከተሞች አከታተም ካላቸው ሀገራት ተርታ መሰለፏን የከተማና ቤቶች ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት ይፋ አደረገ። የከተሞቹ አከታተም ዝቅተኛ ለመሆኑ በፕላንና እቅድ አለመመራትና ከተሞች ያላቸውን ሀብትና የሰው ሀይል በአግባቡ አለመጠቀም በምክንያትነት ተነስቷል። በጎንደር…
Read More...

የተዛቡ ቀደምት ግንኙነቶችን የሚያርመው ፌዴራላዊ ሥርዓት

የተዛቡ ቀደምት ግንኙነቶችን የሚያርመው ፌዴራላዊ ሥርዓት/ ዳዊት ምትኩ/                                           ዴሞክራሲያዊ ህገ መንግስት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ይወልዳል። የዛሬ 22 ዓመት ገደማ እውን የሆነው የአገራችን ህገ መንግስት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy