Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አመራሩ የገቢ ግብር አወሳሰን ጥናቱ በትክክለኛ መረጃ ላይ እንዲመሰረት ማድረግ አለበት—የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር

አመራሩ በክልሉ የሚካሔደው የግብር ከፋዮች የደረጃ ልየታ ጥናት በትክክለኛ ማስረጃ ላይ ተመስርቶ እንዲሰራ ማድረግ እንዳለበት የአማራ ክልል ርዕሰ-መስተዳደር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አስገነዘቡ። በቅርቡ የሚጀመረውን የግብር ከፋዮች የደረጃ ልየታ ጥናት አስመልክቶ ከምዕራብ አማራ ለተወጣጡ…
Read More...

ግጭቶችን በወቅቱ አለመፍታት እዳው ገብስ አይደለም

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በዓለም ላይ ካሉ ወጣትና ዘመናዊ ሕገ መንግሥቶች መካከል የሚመደብ የእዚህ ዘመን ወርቃማ ሰነድ ነው፡፡ ይህ በሕዝብ ላብና ደም የተጻፈ የሕዝብ ሰነድ የትናንቱንም ብቻ ሳይሆን የዛሬውንና የነገውንም ጥያቄዎቻችንን ሁሉ በማያሻማ መልኩ የመለሰ የኢትዮጵያውያን የጋራ ሀብት…
Read More...

ክቡር አምባሳደር ግርማ ብሩ ከኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ ጋር ተገናኝተው ተወያዩ

ክቡር አምባሳደር ግርማ ብሩ በዩኤስ ኮንግረስ የኒውጀርሲ 4ኛ ዲስትሪክት ተወካይ ከሆኑት ሚ/ር ክሪስ ስሚዝ ጋር እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 25/2017 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ውይይት አካሂደዋል። በውይይታቸውም ኮንግረስማን ክሪስ ስሚዝ በአገራችን ይስተዋላሉ የሚሏቸውን የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ዙሪያ…
Read More...

ደቡብ አፍሪካ የኒዩክሌር ሀይል ማመንጫዎችን ለመገንባት የደረሰችው ስምምነት ውድቅ ተደረገ

የደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሀገሪቱ መንግስት የኒዩክሌር ሀይል ማመንጫ ጣቢያዎችን ለመገንባት ከሶስት ሀገራት ጋር የደረሰውን ስምምነት ውድቅ አደረገ። ደቡብ አፍሪካ ስምምነቱን ከሩስያ፣ አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ጋር ነበር የተፈራረመችው። የኬፕ ታውን ከፍተኛ ፍርድ ቤትም…
Read More...

አለም አቀፉ የፈጣን ምግቦች አምራች ኩባንያ ያም በኢትዮጵያ 10 ቅርንጫፎች ሊከፍት ነው

የዩናይትድ ስቴትስ ግዙፉ ያም ብራንድስ አለም አቀፍ ኩባንያ እና የኢትዮጵያው በላይ አብ ፉድስ እና ፍራንቻይዝ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ በኢትዮጵያ 10 የፒዛ ምግቦች የሚሸጡባቸው ሬስቶራንቶች ለመክፈት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የመጀመሪዎቹ ሶስቱ በስድስት ወራት ስራ የሚጀምሩ መሆናቸውን እና…
Read More...

የኮንስትራክሸን ሚኒስቴር አሰራሩን ባለማስተካከሉ ተገልጋዮች መብታቸውን በገንዘብ መግዛት ቀጥለዋል

የኮንስትራክሸን ሚኒስቴር ህገ ወጥነትን ከሚያስቀረው ይልቅ ህገ ወጥነትን ከሚያስቀጥል አሰራር ጋር በመቀጠሉ ተገልጋዮች መብታቸውን በገንዘብ መግዛት ቀጥለዋል። ሚኒስቴሩ በደላላዎች የተወረረውን ተቋም ለማፅዳት እርምጃ ወስድኩ ካለ አራት ወራት ተቆጥረዋል። ይሁን እንጂ አሁንም ተቋሙ ከደላሎች…
Read More...

በቻይና የልማት ኢንሼቲቭ ኢትዮጵያ ተጠቃሚ ሆናለች – አምባሳደር ላ ይፋን

ኢትዮጵያ በቻይና መንግሥት ለአፍሪካ በሚቀርበው የልማት ኢንሼቲቭ በአግባቡ እየተሳተፈችና እየተጠቀመች መሆኑን በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ላ ይፋን ገለጹ። የቻይና ኤምባሲ በፕሬዚዳንት ዥ ጂንፒንግ የተዋወቀውን "ዋን ቤልት ዋን ሮድ" የተሰኘውን የልማት ኢኒሼቲቭ በተመለከተ በኢትዮጵያ…
Read More...

ኢትዮጵያ የ2017 የዓለም ሃይድሮ ፓወር ጉባኤን ታስተናግዳለች

ኢትዮጵያ የ2017 የዓለም ሃይድሮ ፓወር ጉባኤን በሚቀጥለው ወር ታስተናግዳለች። ጉባኤው ከግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ለሶስት ቀናት "እየተለወጠ በመጣው ዓለም የሃይድሮ ፓወርን ድርሻ ማሳደግ" በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል። ለስድስተኛ ጊዜ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy