Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በምድረ ቀደምቷ አገር እየተካሄደ ያለው የተመድ ቱሪዝም ጉባዔ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 59ኛው የአፍሪካ ቱሪዝም ከፍተኛ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በአፍሪካ የዘላቂ ቱሪዝም ልማት ላይ ያተኮረው ጉባዔ ከሚያዝያ 10 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ቅርሶችን በማስመዝገብ…
Read More...

በ7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለሚገነባው የሲሚንቶ ፋብሪካ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማህበር በ7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጭ ለሚያስገነባው ሲሚንቶ ፋብሪካ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። በደጀን ከተማ አካባቢ ልዩ ስሙ ኮንቸር ሳሳበራይ እና ሜንጅየበዛ ቀበሌዎች የሚገነባው ፋብሪካ ሲጠናቀቅ፥ ለ1…
Read More...

የጥልቅ ተሃድሶው ግብ ምን ነበር?

የጥልቅ ተሃድሶው ግብ ምን ነበር? ሰለሞን ሽፈራው ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጣዊ ችግሮቹን ከመቸውም ጊዜ በተሻለ ጥልቀት ለመፈተሸና ትርጉም ባለው መልኩ ለመቅረፍም ጭምር ያለመ ተሃድሶ ማካሔድ ከጀመረ ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም፤ ከመስከረም 2009 ዓ.ም ጀምሮ ያሉትን ወራት…
Read More...

ፖለቲካዊ ስልጣን፤ ለማን? እና ለምን?

ፖለቲካዊ ስልጣን፤ ለማን? እና ለምን? ሰለሞን ሽፈራው አንዳንድ ወገኖች ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከሌበራላዊ ዴሞክራሲ አስተሳሰብ ጋር የመረረ ጠብ ያለው ይመስላቸዋል፡፡ እናም ከዚሁ ግርድፍ ግንዛቤያቸው በሚመነጭ ኢ- ምክንያታዊ ተቃውሞ፤ ኢህአዴግ መራሹን የኢትዮጵያ ህዝቦች የትግል…
Read More...

የጉዞ ፍቃድ የወሰዱ 2 መቶ ኢትዮጵያዊያን አዲስ አበባ ገብተዋል፡- ውጭ ጉዳይ

የሳዑዲ ዓረቢያ መንግስት ያወጣውን አዋጅ ተከትሎ እስከ አሁን ድረስ በህገ ወጥ መልኩ የሚኖሩና የጉዞ ሰነድ ያወጡ 2 መቶ ኢትዮጵዊያን ወደ አገር ቤት መግባታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አስታውቋል፡፡ አዋጁን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት የሚመለሱ ዜጎች የግል መገልገያ ዕቃዎቻቸውን ከማንኛውም…
Read More...

ዴንማርክ በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

ዴንማርክ የኢትዮጵያ መንግስት በሳዑዲ ዓረቢያ የሚኖሩ ዜጎቹን ወደ አገራቸው ለመመለስ የጀመረውን ተግባር እንደምትደግፍ ገለጻለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ፥ የዴንማርክ የስደተኞች ኢንተግሬሽንና ቤቶች ሚኒስትር ሚስ ኢንገር ስቶይበርግን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው…
Read More...

ሃሰተኛ የፍርድ ቤት ማህተም በመጠቀም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቁጥራቸው እየጨመረ ነው

ሃሰተኛ የፍርድ ቤት ማህተም በመጠቀም የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቁጥራቸው እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ፡፡ ይህ ወንጀል ግለሰቦች ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት የሚፈጽሙት ቢሆንም፥ ህዝቡ በፍርድ ቤቶች ላይ እምነት እንዳይኖረው በማድረግ የሚፈጥረው አሉታዊ ተጽእኖ ከፍተኛ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ…
Read More...

ምክር ቤቱ በአንዳንድ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ሁከት አስመልክቶ የቀረበውን ሪፖርት አጸደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ እና አማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች እንዲሁም በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ ያቀረበውን ሪፖርት አጸደቀ። ምክር ቤቱ በየደረጃው ባሉ የመንግስት አካላትና ተመጣጣኝ ያልሆነ እርምጃ በወሰዱ…
Read More...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፓክስ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ የምግብ አገልግሎት የአፍሪካ ምርጥ በመሆን የ2017 የፓክስ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ። አየር መንገዱ በጀርመኗ ሀምቡርግ ከተማ መጋቢት 27 ቀን 2009 ዓ.ም በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ያሸነፈው በበረራ ወቅት ለመንገደኞች በሚሰጠው አገልግሎት በፓክስ መጽሄት…
Read More...

የኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በ1997 የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር ተስማሙ

የኦሮሚያ እና የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በ1997 የተካሄደውን ህዝበ ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር ተስማሙ። የሁለቱ ክልሎቹ ርዕሰ መስተዳደሮች በፈረሙት ስምምነት ህዝበ ውሳኔውን መሰረተ በማድረግ የአስተዳደር ወሰን ያልተካለለባቸው አካባቢዎችን ለማካለል ተስማምተዋል። በተጨማሪም ሁለቱ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy