Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ዘጠኝ ባንኮች በ11 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ግንባታ እያከናወኑ ነው

ዘጠኝ የንግድ ባንኮች ከ11 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ግንባታ እያከናወኑ ነው። የዳሽን ባንክ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻን በአዲስ አበባ ሰንጋ ተራ አካባቢ ገንብቶ በማጠናቀቅ ላይ ነው። በተጨማሪም በደሴና በአራት ኪሎ አካባቢ ቅርንጫፍ ግንባታ እያካሄደ ሲሆን በአጠቃላይ…
Read More...

ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ከአፍሪካ ሀገራት ጠንካራ ድጋፍ እንዳላቸው ኒውስ ታይም ይዞት የወጣው ዘገባ ያስረዳል፡፡

ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም የአለም ጤና ድርጅትን ለመምራት በሚያደርጉት ሂደት ከአፍሪካ ሀገራት ሙሉ ድጋፍ እያገኙ መሆናቸውን ዘኒውስ ታይምስ አስነበበ ሚያዝያ 04/2009 ዓ.ም በሚቀጥለው ግንቦት የአለም ጤና ድርጅት ጉባኤ በስዊትዘርላንድ፤ ጄኔቫ ሲካሄድ 194 አባል…
Read More...

የንግድ ባንኮች ከውጭ ሀገር በሀዋላ ገንዘብ ለሚላክላቸው የሚያቀርቡት ሽልማት ቅሬታን ፈጥሯል

የንግድ ባንኮች በውጭ ሀገር ያሉ ዜጎች ወደ ሀገር ውስጥ ገንዘብን ለሚያስልኩ እስከ ቤት የደረሰ የእድል እጣን ለመወዳደሪያነት ማቅረባቸው ከሀገሪቱ የምንዛሬ ተመን አሰራር ጋር የሚጋጭ ነው መሆኑን አስተያየታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሰጡ የዘርፉ አንቀሳቃሾች ይናገራሉ። አሰራሩ…
Read More...

ከዝንጋኤ እንውጣ

ከዝንጋኤ እንውጣ   /አሜን ተፊሪ  /                                                                          ከሰሞኑ የኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ባቀረበው አንድ ጥናት ላይ መሠረት ያደረገ ውይይት ተካሄዶጎ…
Read More...

የኢጣሊያ ኩባንያ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት በመመደብ በኢትዮጵያ የቡና ኢንዱስትሪ ሊሰማራ ነው

የጣሊያን ኤጀንሲና የተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ለቡና ልማት የሚውል የ 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር የኢንቨስትመንት ስምምነት መፈራረማቸውን ዴይሊ ኮፊ ኔውስ መጽሔት በድረ ገፁ ላይ አስፍሯል፡፡ ስምምነቱ በሁለቱ አጋሮች ትብብር በፕሮጀክት የሚፈጸም ነው ተብሏል፡…
Read More...

ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ኢኮኖሚ ካስመዘገቡ 5 ሃገራት መካከል አንዷ ሆነች

ኢትዮጵያ በዓለም ፈጣን ኢኮኖሚ ካስመዘገቡ አምስት ሃገራት መካከል በሁለተኛነት ተቀምጣለች፡፡ የዓለም ፋይናንስ ተቋም የዓለም ባንክ ሪፖርትን ጠቅሶ የ200 የዓለም ሃገራትን ኢኮኖሚያዊ እድገት በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ከድሃ ሃገራት ውስጥ ብትሆንም የሃገሪቱ በርካታ…
Read More...

ቀጣይ ጉዞዎን ለምን ወደ ኢትዮጵያ ማድረግ ይገባዎታል? – ኢንኩዊሪየር ድረ-ገፅ

ቀጣይ ጉዞዎትን ለምን ወደ አስደናቂዋ ኢትዮጵያ ማድረግ ይገባዎታል ብሎ ዘገባውን የሚጀምረው መቀመጫውን ፊሊፒንስ ያደረገው ኢንኩዊሪየር ድረ-ገፅ ፊሊፒናዊያን ተጓዦች ከጉብኝታቸው መዳረሻዎች አንዷ ሊያደርጓት እንደሚገባ ይጠቁማል ፡፡ ድረ-ገፁ ሎንሊ ፐላኔት እኤአ በ2017 ከአለማችን ምርጥ…
Read More...

ሲኖትራክ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ ጉዳት አደረሰ

ሲኖትራክ የጭነት ተሽከርካሪ ሳሪስ አዲስ ጎማ አካባቢ በባቡር መሰረተ ልማት ላይ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚገመት ጉዳት አደረሰ። አደጋው በሰው ህይወት ላይ ጉዳት አለማድረሱን የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ…
Read More...

ትግራይ ክልል ምክር ቤት ከ978 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አፀደቀ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ሰባተኛ መደበኛ ጉባኤው ከ978 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እና የዳኞች ሹመትን አፅድቋል። በጀቱ የተገኘው ከፌዴራል መንግስት ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ ከተፈቀደና በክልሉ ከተሰበሰበ ገቢ መሆኑ ተነግሯል። ዛሬ…
Read More...

ጥልቁ ተሃድሶ ይጠናከር

ጥልቁ ተሃድሶ ይጠናከር!/  ቶሎሳ ኡርጌሳ/    ገዥው ፓርቲ (ኢህአዴግ) ሰሞኑን መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫው ላይ ከጠቀሳቸው ውስጥ አንዱ የእንደገና መታደስ ወይም የጥልቅ ተሃድሶ ጉዳይ ነው። በዚህ መግለጫውም በጥልቀት የመታደስ የንቅናቄ መድረኮች በተቀመጠላቸው አቅጣጫ መሰረት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy