Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በራስ አቅም የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ሊመጣ የሚችለውን የዲፕሎማሲ ጫና ማቃለል አስችሏል —ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከፊል የግንባታ ስራ በራስ አቅም እየተካሄደ መሆኑ ሊመጣ የሚችለውን የውጭ ጫና እንዳቃለለ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል አስታወቁ። የትግራይ ብዙሀን መገናኛ ተቋም የህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን…
Read More...

የዳያስፖራውን የልማት ክንድ የመዘነ ፕሮጀክት

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ይፋ መሆንን ተከትሎ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የበኩላቸውን አሻራ ለማኖር በየሚኖሩበት አገር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ በማቋቋም የፋይናንስ፣ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በማሰባሰብ ሲንቀሳቀሱ…
Read More...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቆሼ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቂም የሚረዳ አደረጃጀት ፈጠረ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቆሼ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለማቋቂም የሚረዳ አደረጃጀት ፈጠረ፡፡አደረጃጀቱ ተጐጂዎችን በ6 የሚከፍል ነው፡፡የአስተዳደሩ ከንቲባ ድሪባ በሰጡት መግለጫ በ6 የተከፈው አደረጃጀት፣ ህጋዊ ይዞታ የነበራቸው 16 አባዎራዎችና እማዎራዎች፣ እንዲሁም 13…
Read More...

የፌዴራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነትን በሥርዓት የመምራት ጥያቄ

ከወልቃይት የድንበርና የማንነት ጥያቄ ጋር ተያይዘው የተነሱ ውዝግቦች የበርካታ ዜጎችን ስሜት ቀስቅሰዋል፣ ትኩረትም ስበዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥታት፣ የክልሎቹ ነዋሪዎች፣ የፌዴራል መንግሥቱና ሌሎች በጉዳዩ ላይ ፍላጎት ያሳዩ ግለሰቦችና አካላት የተነሳውን ጥያቄ ከታሪክ፣…
Read More...

በሳዑዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተሳሳተ መረጃ እንዳይታለሉ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ

በሳዑዲ የሚኖሩ ዜጎች በተሳሳተ መረጃ እንዳይታለሉ ሚኒስትሩ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ አስጠንቅቀዋል፡፡ የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ከመጋቢት 20 ጀምሮ በ90 ቀናት ውስጥ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የማናቸውም ሀገራት ዜጎች እንዲወጡ…
Read More...

የትግራይ ሴቶችና የህወሓት ስኬት -የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ

የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ በህወሓት ዓላማ ዙሪያ ተደራጅቶ የታገለው፤ ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ እንዲከበሩ፣ ብሔራዊ መብቱን ለማረጋገጥ፣ ማህበራዊና ኦኮኖሚያዊ ለውጥ በማምጣት በአጠቃላይ ደግሞ የነበረውን ስርዓት ከመሠረቱ ለመለወጥ ነው። በትግሉ ሁሉም የትግራይ ህዝብ በህወሓት አላማ…
Read More...

ምዕራባዊያኖች በራቸውን ሲዘጉ እኛ ለሚሊዮኖች መጠጊያ ሆነናል!

ምዕራባዊያኖች በራቸውን ሲዘጉ እኛ ለሚሊዮኖች መጠጊያ ሆነናል! (አባ መላኩ) ኢትዮጵያ በህዝቦች መፈቃቀድ መሰረት ያደረገ  ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ መንግስት  መገንባት በመቻሏ ዘላቂነት ያለው  ሰላም በአገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በአካባቢው አገራትም ጭምር እንዲሰፍን ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ…
Read More...

ተስፋ መቁረጥን የቆራረጡ ተስፈኞች

በርካቶች በአካል ጉዳተኝነታቸው ምክንያት መገለል ይደርስባቸዋል።ባልተገባ አመለካከት ሳቢያም የስራ ዕድልን የተነፈጉና በአትችሉም ሰበብ ማህበራዊ ህይወታቸው የተቃወሰ ጥቂቶች አይደሉም።ከነዚህ አካል ጉዳተኛ ወገኖች መሀል ግን እንደሚችሉ ያሳዩና በስራና በትምህርት ልቀው ማንነታቸውን ያስመሰከሩ…
Read More...

የብሄራዊ መግባባት አለ እና የለም «እሰጥ አገባ»

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በተደጋጋሚ ከሚሰሙ ጉዳዮች መካከል ብሄራዊ መግባባት የሚለው ሚዛኑን ይደፋል፡፡ እንደየአገሩ ትርጓሜ የሚለያይ ቢሆንም፤ ብሄራዊ መግባባት ዋና ዋና አገራዊ በሆኑ ታሪካዊ፣ ፖለቲካዊና በልማት አጀንዳዎች ላይ ተመሳሳይ አመለካከት መያዝ እንደሆነ የድረ ገጽ መረጃዎች…
Read More...

ድርቅ የፈተነው ‹‹ለጋ ፖለቲካ››

ከዓመታት በኋላ በሶማሊያ ሰማይ ላይ የደመቀችው የመረጋጋት ፀሐይ ዳግም ማዘቅዘቅ እንዳትጀምር የሚሉ ስጋቶች እየተንጸባረቁ ነው፡፡ ከሦስት ወር በፊት ዘጠነኛው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡት ሞሐመድ አብዱላሂ (ፋርማጆ)፤ ለዓመታት በቀውስ ውስጥ የቆየች አገራቸውን ለማስተዳደር ዕድል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy