የምክር ቤቱ 242 አባላት የት ሄዱ?
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጧል። በአሁኑ ወቅት አገሪቷ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ሆናና የዚህን አዋጅ አፈጻጸም የሚመረምረው ቦርድ ሪፖርቱን ሲያቀርብ፤ ከ547 የምክር ቤቱ አባላት ውስጥ…
Read More...
Read More...
ለሰላም ሲባል የሚወሰደው ዕርምጃ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል!
መንግሥት የአገሪቱን ህልውና ለማስጠበቅና የሕዝብ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት ላይ የተደቀነውን ከፍተኛ ስጋት ለመቀልበስ ከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሆነ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ ይታወሳል። ይህንን አዋጅ ተከትሎ በተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ…
Read More...
Read More...
የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ምዝገባ በኢንተርኔት ሊደረግ ነው
በቀጣዩ ዓመት የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ምዝገባ በኢንተርኔት ኦንላይን ሊደረግ ነው።
የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ምዘና ኤጀንሲ አሁን ላይ በአዲስ አበባ በ152 የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ላይ፥ የሙከራ ስራ የጀመረ ሲሆን 146 ትምህርት ቤቶች ላይ ጥሩ ውጤት…
Read More...
Read More...
19 ልጆች የወለደችው እናት 20ኛውን ወልዳ ለመሳም እየተጠባበቀች ነው
በብሪታንያ 19 ልጆችን የወለዱት እናት 20ኛ ልጃቸውን ወልደው ለመሳም እየተጠባበቁ ነው።
የ42 ዓመቷ እናት ሱ ራድፎርድ እና የ46 ዓመቱ ኖኤል በመጪው መስከረም ወር 20ኛ ልጃቸውን ወልደው እንደሚስሙ ለፌስቡክ ተከታዮቻቸው ይፋ አድርገዋል።
የእነ ራድፎርድ ቤተሰብ 19ኛ ሴት ልጃቸው…
Read More...
Read More...
የምስራች ለዓባይ ልጆች!
የዓባይ ተፋሰስ፤ ለመላው የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች የስጋትና ያለመተማመን ምንጭ ሆኖ ስለመቆየቱ ብዙ ተብሏል፡፡ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ ከሁሉም የባለድርሻ ሀገራት ህዝቦች በተለየ መልኩ የቁጭትና የቁዘማ ምንጫችን የዓባይ ወንዝ የውሃ ሀብታችንን ትርጉም ላለው የልማት ተግባር ማዋል ሳንችል…
Read More...
Read More...
«በህዳሴው ግድብ ከስኬት ማማ ለመድረስ ቃላችንን ጠብቀን እንቀጥላለን» – አቶ ደመቀ መኮንን ም/ጠ/ሚኒስትርና የግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ…
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በስድስት ዓመታት የግንባታ ሂደት በጥራትና በጥሩ ዲሲፕሊን በመካሄዱ ወደ ስኬት ማማ ለመድረስ የሚያስችል በመሆኑ ቃላችንን ጠብቀን ጠንክረን እንቀጥል ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር…
Read More...
Read More...
ማሪታይም ኢንዱስትሪው እና ያልተፈቱት ችግሮቹ
ማሪታይም ኢንዱስትሪ ከባሕረኞች ሥልጠና ጀምሮ እስከ ዕቃዎች ጭነትና መርከቦች ስምሪት ድረስ የሚያጠቃልል ዘርፍ በመሆኑ ለዜጎች የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባሻገር ለአንድ አገር የውጭ ምንዛሪ ገቢ በማስገኘት ለምጣኔ ሀብታዊ እድገት የጎላ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ቢሆንም ኢትዮጵያ የባሕር በር ካጣች…
Read More...
Read More...
ተቋማት ሆይ መዝገቡን ግለጡ፤ ሳጥኑንም ክ…ፈ…ቱ!
እርሶ፤ ከዓመታት የባህር ማዶ ቆይታ በኋላ ወደ ትውልድ ቀዬዎ ተመልሰው በባዕድ ምድር ያፈሩትን ጥሪት በኢንቨስትመንት ለማፍሰስ የተዘጋጁ አገር ወዳድ ‹‹ዳያስፖራ›› ነዎት እንበል፡፡ በኢትዮጵያ የሚኖርዎት ቆይታና መርሃግብር በጣም የተጣበበና በጊዜ የተሰፈረ ነው፡፡ ስለዚህ ምንም የሚባክን ደቂቃ…
Read More...
Read More...
ተዳፍኖ የነበረውን እሳት የጫረው ደብዳቤ
ብሪታንያውያን ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት በአብላጫ ድምፅ መወሰናቸውን ተከትሎ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ትሬዛ ሜይ ብሪታንያ ከአውሮፓ ኅብረት ለመውጣት ይፋዊ ጥያቄ ያቀረበችበትን ደብዳቤ ለአውሮፓ ካውንስል ፕሬዚዳንት ዶናልድ ተስክ ልከዋል፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትሯ ተፅፎ በአውሮፓ ኅብረት…
Read More...
Read More...
ከወቅቱ 5 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገራት ኢትዮጵያ 2ኛ ሆናለች
አፍሪካን ክራድል የአህጉሪቱ ሀገራት የተፅዕኖ ፈጣሪነት ደረጃ በየጊዜው ያወጣል፡፡
ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት የተፅዕኖ ፈጣሪነት ደረጃ መሰረት ደቡብ አፍሪካ ያለፈውን ጊዜ ደረጃ ስታስጠብቅ ኬንያ ከፍተኛ መሻሻል አድርጋለች፡፡
ናይጄሪያ እና አልጄሪያ በደረጃው ወረድ ብለው ታይተዋል፡፡…
Read More...
Read More...
porn videos