Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

እዚህ ሀገር ላይ የፌደራሊዝምን ሥርዓት ከመሠረቱት ውስጥ እኛ ትልቅ ድርሻ አለን፡፡

እዚህ ሀገር ላይ የፌደራሊዝምን ሥርዓት ከመሠረቱት ውስጥ እኛ ትልቅ ድርሻ አለን፡፡ አንዳንዴ የፌደራሊዝም ሥራዓቱ ይቅርና በሀገር ምስረታ ያለንን ድርሻ ዘንግተን የሠራናቸውን ሥራዎች የምንተውበት ጊዜ አለ፡፡ ይህቺ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንድትፈጠር ይሄ ህዝብ (ኦሮሞ) ትልቅ ድርሻ አለው፡፡…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዘመ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም ወስኗል። ከስድስት ወር በፊት በሀገሪቱ የተለያዩ አከባቢዎች ለተወሰኑ ጊዜያት በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ በተለመደው የህግ ማስከበር ስርዓት መቀልበስ አልተቻለም ነበር።…
Read More...

የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያና ሱዳን ህዝቦች የጋራ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ሱዳን ገለጸች

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ እና ሱዳን ህዝቦች የጋራ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የሱዳን ፓርላማ አባላት ተናገሩ፡፡ በሱዳን ፓርላማ የደህንነት ኮሚቴ ልኡካን ቡድን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ቡድኑ…
Read More...

መንግስት ሳዑዲ የሚኖሩ ዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ ሁኔታዎችን አመቻችቷል

የኢትዮጵያ መንግስት በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ዜጎች ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። የሳዑዲአረቢያ መንግስት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 90 ቀናት በአገሪቷ የሚገኙ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው የየትኛውም አገር ዜጎች እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።…
Read More...

በጋምቤላ ክልል ድንበር ዘለል የወንጀል ድርጊቶችን የመከላከል ሥራ እየተከናወነ ነው–አቶ ጋትሉዋክ ቱት

በጋምቤላ ክልል ድንበር ዘለል የወንጀል ድርጊቶችን በመከላከል የህብረተሰቡን ሰላም ለማስጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉዋክ ቱት ገለጹ። ለአንድ ወር ያክል የሰለጠኑ ከአንድ ሺህ 200 የሚበልጡ የክልሉ የሚሊሻ አባላት ተመርቀዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ለሰልጣኝ…
Read More...

የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ልማት ሚናቸውን እያሳደጉ ነው ፡- አምባሳደር አያሌው ጎበዜ

የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ሰፊ ተሳትፎ በማድረግ ለሀገሪቱ ልማት ሚናቸው  እያሳደጉ መሆናቸውን በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አያሌው ጎበዜ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያና ቱርክ ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው አገራት እንደሆኑ የገለፁት አምባሳደሩ ባለፈው አመት በኢትዮጵያ…
Read More...

ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ መሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገው ጥረት የአፍሪካ ተምሳሌት መሆኑ ተመድ ገለጸ

ኢትዮጵያ ዘላቂነት ያለው ኢንዱስትሪ መሪ ኢኮኖሚን ለመገንባት የምታደርገው ጥረት በአፍሪካ አህጉር በቀዳሚነት የአፍሪካ ተምሳሌት መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ኘሬዝዳንት ፒተር ቶምሰን ገለፁ፡፡ https://youtu.be/k4Px9gKHr6I የጉባኤው…
Read More...

የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ አየር መንገዶች መንገደኞችን መቀባበል ሊጀምሩ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ መንገደኞችን ለመቀባበል የገቡትን ስምምነት በመጭው ክረምት ተግባራዊ እንደሚያደርጉ ተገለፀ። አየር መንገዶቹ መንገደኞችን ለመቀባበል ባለፈው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ ስምምነት አድርገው ነበር። ይህ ስምምነት የአየር መንገዶቹ…
Read More...

የህዳሴ ግድብ አሳታፊ ያልሆኑ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ስምምነቶችን የሻረ ነው – ምሁራን

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሳታፊ ያልሆኑ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ስምምነቶችን የሻረ እና በአባይ ተፋሰስ ሀገራት የይቻላልን መንፈስ ያሳደገ ታላቅ ፕሮጀክት መሆኑን ምሁራን ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ቀድሞውንም ቢሆን በአባይ ወንዝ ላይ የተፈረሙ ስምምነቶችን ስትቃወም የነበረ ቢሆንም የግድቡ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy