የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ግንባታ ለታዳጊ አገራት ትምህርት የሚሆን ነው -ፒተር ቶምሰን
የኢትዮጵያ ዘላቂ የኢንዱስትሪ ልማት ግንባታ ስራ ታዳጊ የአፍሪካ አገራት ትምህርት የሚወስዱበት መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ፒተር ቶምሰን ገለጹ።
ፕሬዚዳንቱና ሌሎች የልዑካን ቡዱን አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ዞን የጨርቃ ጨርቅና ጫማ…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያን ከጎበኙ ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
በ2009 በጀት አመት ስድስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያን ከጎበኙ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለፀ።
ገቢው የተገኘው ከ439 ሺህ በላይ ከሚሆኑ የውጭ ሀገር ቱሪስቶች ነው።
የሚጠበቁ የእንስሳት ፓርኮችን…
Read More...
Read More...
የቀድሞ ፍቅረኛውንና ሌሎች ሁለት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ በእድሜ ልክ እስራት ተቀጣ
በአዲስ አበባ ልዩ ስፍራው 22 ማዞርያ አካባቢ የቀድሞ ፍቅረኛውን ከሌላ ወንድ ጋር ለምን አይሻለሁ በማለት እርሷንና ሌሎች አብረዋት የነበሩ ሁለት ሰዎችን በጥይት ተኩሶ የገደለው ግለሰብ የእድሜ ልክ እስራት ተወሰነበት።
ተከሳሹ ኮንስታብል አውንቶ አለማየሁ ሲሆን የፌደራል ፖሊስ አባልና…
Read More...
Read More...
22ቱ ፓርቲዎች በአደራዳሪ ጉዳይ መግባባት ላይ ሳይደርሱ በቀጠሮ ተለያዩ
22 ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች በ7ኛ ዙር ውይይታቸው በአደራዳሪ ጉዳይ ላይ ሁለት የተለያየ አቋም ይዘው ተከራክረዋል።
በዚህ ውይይትም መግባባት ላይ መድረስ አልቻሉም።
በ6ኛው ዙር ውይይት ሶስተኛ ወገን አደራዳሪ ያስፈልጋል የሚል አቋም ይዘው የነበሩ ፓርቲዎች ዛሬ አቋማቸውን…
Read More...
Read More...
የትግራይ ክልል በኦሮሚያ በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ አደረገ
በኦሮሚያ ክልል በድርቅ የተጎዱ የቦረና እና ጉጂ ዞን አርብቶ አደሮችን ለመደገፍ የትግራይ ክልል በ15 ተሽከርካሪዎች የተጫነ የእንሰሳት መኖ ድጋፍ በቦታው በመገኘት አስረክቧል።
የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ሀላፊ ወይዘሪት ኡሚ አባጀማል፥ የትግራይ ክልል ላደረገው…
Read More...
Read More...
"FBC FM"
<!--
-->
.video-js .vjs-big-play-button { font-size: 1.5em; }
//vjs.zencdn.net/5.10/video.js!-->!-->…
Read More...
Read More...
ማንሰራራቱን የሚያስተዋውቅለት የናፈቀው ዘርፍ
በኢትየጵያ ከወራት በፊት በኦሮሚያና በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው ሁከት የቱሪስቶችን ፍሰት በማስተጓጎል በቱሪዝም ዘርፉ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ አሳርፎ መቆየቱ ይታ ወቃል። አለመረጋጋቱ የሆቴሎች ገቢ እንዲቀንስ አድርጎ እንደነበርም ሆቴሎች ይገልጻሉ ፡፡
እንደ የኢትዮጵያ…
Read More...
Read More...
ኢትዮዽያ የሰሜን አሜሪካ ጎብኚዎችን ለመሳብ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው
በአለም አቀፉ የቱሪዝም ተቋም ‘ሎንሊ ፕላኔት’ በአለም ሊጎበኙ ከሚገባቸው አስር ሃገራት አንዷ በመሆን የተመረጠችው ኢትዮዽያ የሰሜን አሜሪካ ጎብኚዎችን ለመሳብ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኗን ትራቭል ፐልስ ድረ ገፅ ዘገበ።
የኢትዮዽያ ቱሪዝም ድርጅት መሰረቱን በኒውዮርክ ካደረገውና…
Read More...
Read More...
ያልተኖረ ተስፋ…
ዕትብታቸው የተቀበረባትን ሀገር ድንበር ተሻግረው ወደ ባዕድ ሀገር ለሚገቡ ሰዎች የተሰጠ ስያሜ ነው- ስደተኛ፡፡ ስደት ሰዎች በባዕድ ሀገር ለመኖር የሚያደርጉት ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ ነው፡፡
ከምጣኔ ሀብት ጋር በተያያዘ የተደረጉ ጥናቶች ስደት ለተቀባይ ሀገራትም ሆነ ለመነሻ ሀገራት…
Read More...
Read More...
ኢትዮጵያ የደን ሀብቷን መጠበቅ የሚያስችላትን የ18 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ስምምነት ከአለም ባንክ ጋር ተፈራረመች
ኢትዮጵያ የደን ሀብቷን መጠበቅ የሚያስችላትን የ18 ሚሊየን ዶላር እርዳታ ስምምነት ከአለም ባንክ ጋር ተፈራረመች
የአለም ባንክ በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል የደን ሃብትን በዘለቄታ ለማስተዳደር፣ለኢንቨስትመንት እና የበካይጋዝ ልቀትን ለመቀነስ የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር…
Read More...
Read More...
porn videos