Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለግብጹ ፕሬዚዳንት አቀረቡ

በግብጽ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ ለአገሪቱ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ  የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በላከው መግለጫ በግብጽ የኢትዮጵያ  አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ ለግብጹ…
Read More...

ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 2ዐ ሺህ 659 ተለቀዋል፡- ቦርዱ

ከኦሮሚያ፣ ከአማራና ከደቡብ ክልሎች እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል 2ዐ ሺህ 659 ተሃድሶ ወስደው እንዲለቀቁ ተደርገዋል፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 2ዐኛ መደበኛ ስብሰባ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድን…
Read More...

የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት ግብፅ ወደ ስብስቡ መመለስ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

የዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ግብፅ ወደ ናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባልነቷ ሙሉ ለሙሉ እንድትመለስ በሚያስችል ሁኔታ ላይ ትናንት በኢንቴቤ መክሯል። ኢኒሼቲቩ ባወጣው መግለጫ ግብጽ ወንዙን በፍትሃዊነት እና እኩልነት ለመጠቀም በተፈረመው የትብብር ስምምነት ማዕቀፍ ላይ…
Read More...

21ዱ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰባተኛ የድርድር ቅድመ ውይይታቸውን ነገ ያካሂዳሉ

ከኢህአዴግ ጋር የድርድር ቅድመ ውይይት እያካሄዱ ያሉት ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠንካራ አንድነት መፍጠር ተስኗቸዋል። ባለፉት ሁለት ወራት በተካሄዱ ስድስት ውይይቶች የተሳተፉት፥ 22 የፖለቲካ ፓርቲዎች መግባባት ላይ ሳይደርሱ ሰባተኛውን ድርድር ነገ ያደርጋሉ። የፖለቲካ ፓርቲዎቹ…
Read More...

በመዲናዋ አልኮል የሚጠጡ አሽከርካሪዎችን መመርመሪያ መሳሪያ ከነገ ጀምሮ ስራ ላይ ይውላል

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የመንገድ ላይ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል በአልኮል መጠን መመርመሪያ መሳሪያ በመታገዝ የሚያደርገውን ቁጥጥር ከነገ ጀምሮ ውጤቱን መሰረት ያደረገ እርምጃ በመውሰድ እንደሚጀምር አስታወቀ። ኮሚሽኑ እንደገለጸው በመሳሪያ ምርመራው የተገኘውን ውጤት መሰረት…
Read More...

People & Events Ethiopian economy grows 10.6% among the highest in the world

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት በዓለም ፈጣኑ ነው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት በዓለም ፈጣን ከሚባሉት ውስጥ መሆኑን በሚኒስትር ማእረግ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር አስተባባሪ አቶ በረከት ስምኦን ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ዘ ኮሪያ ፖስት ከተባለ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቃለምልልስ የኢትዮጵያ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy