ኦህዴድ የህዝቡን ጥያቄና ቅሬታ ለመመለስ በትኩረት እንደሚሰራ ገለጸ
https://www.youtube.com/watch?v=GDh73-Rl2ro
በ1982 ዓ.ም መጋቢት 17 የተመሰረተው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ 27ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች ማክበር ጀምሯል፡፡በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ…
Read More...
Read More...
የክብር ዶክትሬት ጥያቄ
አንድ ባለጸጋ በአካባቢያቸው ወደሚገኝ አንድ ኮሌጅ ጎራ ይሉና ለተቋሙ 1ሚ.ብር ለመለገስ እንደሚሹ ይናገራሉ፡፡ “ነገር ግን በአንድ ቅድመ-ሁኔታነው÷ ይኸውም የክብር ዶክትሬት የሚሰጠኝ ከሆነ ነው” ይላሉ፡፡ የኮሌጁ ፕሬዚዳንትም፤ “ታዲያ ምን ችግር አለ፤ ይሰጥዎታላ” ይላቸዋል፡፡
“የክብር…
Read More...
Read More...
አማካሪ እና ተማሪ አልተናበቡም
አሁን አሁን የዩኒቨርሲቲ ትምህርት የማሟያ ጥናቶች የሚከናወኑት ከተማሪው ተሳትፎ ውጪ እየሆነ መጥቷል። በተለይም በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እና በአካባቢያቸው «የጥናት ጽሁፍ እናዘጋጃለን» የሚሉ ማስታወቂያዎችን መመልከት እንግዳ ነገር አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ሳይቀሩ…
Read More...
Read More...
በአማራ ክልል ‹‹ዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር›› የተሰኘ ግዙፍ ኩባንያ እየተቋቋመ ነው
በአማራ ክልል መንግሥት፣ በክልሉ የልማት ድርጅቶችና የግል ባለሀብቶች አማካይነት ‹‹ዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር›› የሚል መጠሪያ የተሰጠው ግዙፍ ኩባንያ እየተቋቋመ መሆኑ ታወቀ፡፡
ከ516 በላይ በሚሆኑ የክልሉ የልማት ድርጅቶችና የግል ባለሀብቶች አማካይነት የተቋቋመው ይህ…
Read More...
Read More...
የቱሪዝም አባት አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ የሚታወሱበት የ13 ወር ፀጋ መለያ
‹‹እኔ ያደግሁት ውጭ አገር ነው፡፡ የትም ዓለም ላይ 13 ወር የለም፡፡ ፒራሚድ ሲታይ ግብፅ ነው፡፡ አይፈልታወር ሲታይ ፈረንሣይ ነው፡፡ የነፃነት ሐውልት ሲታይ አሜሪካ አለ፡፡ እኛ የምንታወቅበት የለንም ነበር፡፡ ሁሉ ነገር ከዘር፣ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ ሳላውቀው አንድ ወቅት ላይ…
Read More...
Read More...
በትዕዛዝ ሊቅ መሆን…
ዛሬ እስቲ ወደ «ራሳችን» ማለቴ ያው ወደ ማንነታችን እንመለስ እና ትንሽ እንተዛዘብ። አንዳንድ ጊዜ «ንትርክ» ሳይበዛ በትንሹም ቢሆን ደስ ይላል አይደል? ስህተቶቻችንን እና ጉድለታችንን ብሎም የድክመት ቀዳዳችንን ለመሸፈን ደግሞ ትንሽ እርስ በርስ መተቻቸታችን መልካም ነው። ለጉዳዬ መግቢያ…
Read More...
Read More...
ተፎካካሪ ፓርቲዎች የክርክርና የድርድር ዕድሉን መጠቀም አለባቸው
ኢህአዴግ የዴሞክራሲ ስርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ፤ መንግሥት በዴሞክራሲ አኳኋን እንዲሠራና እንዲደራጅ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ መሆኑን ያምናል። ዴሞክራሲ በመንግሥት ተቋማት ብቻ ተግባራዊ ሊሆን የሚችል አለመሆኑንም አሳምሮ ያውቃል። የህዝቡን ቀጥተኛ ተሳትፎ ለማረጋገጥ የፖለቲካ ፓርቲዎችና…
Read More...
Read More...
ወቅትን ብቻ ጠብቀን ከመዘገብ እንላቀቅ!
ዳንኤል ካሊናካ ይባላል። የኡጋንዳው ዴይሊ ሞኒተር ዘጋቢ ነው። ስለአባይ ወንዝ እና ስለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አጥብቆ ያስባል። ለረጅም ዓመታት በዚህ ወንዝ ላይ ግዙፍ ግድብ ለመገንባት ስታልም የቆየችው ኢትዮጵያ፤ በ1980ዎቹ የረሃብና የድህነት መገለጫ በሆነው የህፃን ልጅ ፖስተር…
Read More...
Read More...
የህዳሴው ግድብ ዘላለማዊ ሃውልታችን ነው- ዶክተር ሂሩት
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የዛሬ ማንነታችንን የሚመሰክር ዘላለማዊ ሐውልት መሆኑን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሒሩት ወልደማርያም ተናገሩ።የግድቡ ግንባታ የተበሰረበትን 6ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከቴድሮስ እስከ መስቀል አደባባይ ''የአባይ ቀን'' የጎዳና ላይ ትርኢት ተካሂዷል።…
Read More...
Read More...
አየር መንገዱ ሶስት አዳዲስ በረራዎችን ነገ ይጀምራል
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኦስሎ፣ ቪክቶሪያ ፏፏቴና አንታናናሪቮ ከተሞች የሚያደርገው አዳዲስ በረራ ነገ ይጀምራል።አየር መንገዱ ወደ ኖርዌይ መዲና አስሎ፣ የዚምባብዌ የቱሪስት መዳረሻ ወደ ሆነው ቪክቶሪያ ፏፏቴ እና የማዳጋስካር ዋና ከተማ አንታናናሪቮ ከነገ እሁድ ጀምሮ አዲስ በረራ…
Read More...
Read More...
porn videos