Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ኢጋድ አስቸኳይ ስብሰባውን በኬንያ እያካሄደ ነው

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አስቸኳይ ስብሰባውን በኬንያ እያካሄደ ነው።በኬንያ መዲና ናይሮቢ እየተካሄደ ያለው ስብሰባ፥ በሶማሊያ ስደተኞች ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በመምከር ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት ያለ ነው ተብሏል።በስብሰባው ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም…
Read More...

የድንበር ግጭት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ቦታ የለውም

የድንበር ግጭት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ቦታ የለውም! ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ጥያቄ ቀርበውላቸው ምላሽ ከሰጡባቸው ጉዳዩች ውስጥ በአገራችን አንዳንድ አካባቢዎች የሚታየው የድንበር ግጭት አንዱ ነበር።…
Read More...

ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባቸው ፕሮጀክቶች ዓለም አቀፍ የውሃ ህግጋትን የተከተሉ ናቸው- ምሁራን

ኢትዮጵያ ታላቁን የህዳሴ ግድብ ጨምሮ በአባይ ወንዝ ላይ የምትገነባቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች ዓለም አቀፍ የውሃ ህግጋትን መሰረት ያደረጉ መሆናቸውን የዘርፉ ምሁራን ገለጹ። የአገሪቱ ፍትሃዊና ምክንያታዊ የውሃ አጠቃቀም የላይኛውና ታችኛው ተፋሰስ አገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።…
Read More...

የኦህዴድ 27ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ነገ ይከበራል

የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) 27ተኛ ዓመት የምስረታ በዓል በክልል ደረጃ በነገው እለት ይከበራል። ለኦሮሞ ሕዝብ ተጠቃሚነት በተሃድሶ የገባውን ቃል ተግባራዊ በማድረግ የህዝብ ወገንተኝነቱን እንደሚያረጋግጥ ድርጅቱ አስታውቋል። የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ የምስረታ በዓሉን…
Read More...

ኦህዴድ ለክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት የገባውን ቃል በተግባር ይፈፅማል- አቶ በከር ሻሌ

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ለክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት የገባውን ቃል በተግባር እንደሚፈፅም የድርጅቱ ማዕካላዊ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ በከር ሻሌ ገለፁ። እንደሌላው ኢትዮጰያዊ ሁሉ የኦሮሞ ህዝብ ዘመናትን ተሻግሮ የመጣ ብሔራዊ ጭቆና ሰለባ እንደነበር ያነሱት ሃላፊው፥ ድርጅቱ…
Read More...

በማምረቻው ዘርፍ የውጭ ባለሀብቶች ጋር ሽርክና ለሚመሰርቱ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ልዩ የድጋፍ ስርአት ተዘርግቷል- መንግስት

የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አለሙ ሰሜ መንግሰት ከውጭ ባለሀብቶች ጋር ሽርክና መስርተው በማምረቻው ዘርፍ መሰማራት ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች የተለየ የድጋፍ ስርአት መዘርጋቱን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ባለፉት ሁለት አመታት በሽርክና የመስራት…
Read More...

‹‹ሐረር ኢትዮጵያ››

ከአዲስ አበባ በ552 ኪሎ ሜትር ርቀት በምሥራቁ ክፍል የምትገኘው ሐረር፣ 11ኛው የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል እንድታዘጋጅ ከተመረጠች ጊዜ ጀምሮ ስታሰናዳቸው ከነበሩት መርሐ ግብሮች አንዱ የሆነውን ሙዚቃዊ ቴአትር በቀድሞው ስታዲየም የቀረበው በዋዜማ ነበር፡፡ ሙዚቃዊ ቴአትሩ ከቀድሞው…
Read More...

የ‹‹መጥተህ ብላ›› ከተማ አፈ ታሪክ

ከአዲስ አበባ ሰሜን ምሥራቅ አቅጣጫ በደብረ ብርሃን መንገድ በ226 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ከተማ ‹‹መጥተህ ብላ›› ትሰኛለች፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ መቀመጫ ከተማ የሆነችው መጥተህ ብላ በ1954 ዓ.ም. የአካባቢው ገዢ (አስተዳዳሪ) በነበሩት በአቶ ሀብተ ማርያም ዘቢር…
Read More...

አዲሱ የአሜሪካ የጤና ማዕቀፍ ፖሊሲ ዛሬ ድምፅ ይሰጥበታል

በስራ ላይ የነበረውን የኦባማ የጤና መድህን ፖሊሲ ይተካል የተባለው አዲሱ የፕሬዝዳንት ትራምፕ የጤና  ፖሊሲ ዛሬ በአሜሪካ ኮንግረስ ክርክር ተደርጎ ድምፅ ሊሰጥበት ቀን ተቆርጦለታል፡፡ የሪፐብሊካን ፓርቲ አገሪቱ በኦባማ  የጤና አገልግሎት ፖሊሲ ምክንያት አላስፈላጊ ወጪ ታወጣለች በሚል…
Read More...

አርታሌ እሳተ ገሞራ የናሳን ቀልብ ስቧል

የአሜሪካው የጠፈር መርምር ተቋም/ ናሳ/ የሰዎች እግዛ ሳይፈልግ በሰው ሰራሽ የኮምፒውተር የማሰብ አቅም በመጠቀም በኢትዮጵያ የሚገኘውን አርታሌ የእሳተ ገሞራ እንቅስቀሴን የሚያሳይ ፎቶ ማንሳቱን ይፋ አድርጓል፡፡ ፎቶው የተነሳውም ሰው ሰራሽ የኮምፒውተር ቴክኖሎጂው/ Artificial…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy