Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

በሶስት የማቋቋሚያ ደንቦች ላይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔዎች አሳለፈ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ25ኛው መደበኛው ስብሰባው ሶስት የማቋቋሚያ ደንቦች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ወጣቶች የልማትና የለውጥ ስትራቴጂ፣ በሴቶች የልማትና የለውጥ ስትራቴጂ እና በሳይበር ታለንት ልማት ኢንስቲትዮት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንቦች ላይ ነው…
Read More...

የመንግሥት ሥልጣን ከህዝብና አገር መለወጫነት ይልቅ

የመንግሥት ሥልጣን ከህዝብና አገር መለወጫነት ይልቅ የግል ጥቅም ማራመጃ ለማድረግ የሚካሄድ ጥረት ና ሥልጣንን ካለአግባብ ለመጠቀም የመሻት ዝንባሌ በቸልታ ከታየ ሊያስከትለው የሚችለው ጉዳት ጠቅላላ ውድመት እንደሚሆን በመገንዘብ ከውስጣችን በትግል ማስወገድ ይገባናል፡፡ በያዝነው ሥልጣን…
Read More...

በኢትዮጵያ በትራፊክ አደጋ የሚሞተው በበሽታ ከሚሞተው 7 እጥፍ የበለጠ ነው!

የዓለም ጤና ድርጅት 2015 ሪፖርት እንደሚያመለክተው ዕድሜያቸው ከ 15-29 ዓመት ክልል ያሉ ወጣቶች ከሚሞቱባቸው ከ10 ዋና ዋና ምክንያቶች ቀዳሚው የመንገድ ትራፊክ አደጋ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት ብቻ 16 ሺህ ዜጎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን…
Read More...

ደሴ «የእግር ኳስ አብዮት» እያካሄደች ነው

አቶ ልኡልሰገድ አበራ ይባላሉ። አድሜያቸው በሰባዎቹ ውስጥ ይገኛል። በቀድሞው የወሎ ክፍለ አገር ነው የተወለዱት። እድገታቸውም ቢሆን በደሴ ከተማ ነው። እግር ኳስን ገና ከልጅነታቸው ነው መጫወት የጀመሩት። በወሎ በአገሪቷ እግር ኳስ ላይ ወርቃማ ታሪክ በነበራቸው ክለቦች ውስጥ በተጫዋችነት እና…
Read More...

ያገረሸው የባሕር ላይ ውንብድና

በዚህ ሳምንት በሶማሊያ ጠረፍ በሚገኙ የባሕር ላይ ወንበዴዎች የነጋዴ የነዳጅ ታንከር በመጠለፉ በመርከብ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከፍተኛ መሸበርን መቀስቀሱን የቢቢሲ ዘገባ ያመለክታል፡፡ ከ2012 ጀምሮ በሶማሊያ ጠረፍ ዳርቻ ከተካሄደው የመጀመሪያው የተሳካ ዋነኛ የንግድ መርከብ ጠለፋ ወዲህ የመርከብ…
Read More...

የትራምፕን አስተዳደር የበለጠ ጥርጣሬ ላይ የጣለው ምርመራ

የአሜሪካ የፌዴራል ምርመራ ቢሮ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለ2016ቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሪፐብሊካን ፓርቲ እጩ በነበሩበት ወቅት ፕሬዚዳንቱና አማካሪዎቻቸው ከሩስያ ጋር ግንኙነት ማድረግና አለማድረጋቸውን ቢሮው ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ዳይሬክተር ጀምስ ኮሜይና…
Read More...

ሰጋቱራ በመቀላቀል ያዘጋጀውን እንጀራ ሲያከፋፍል የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

በአዲስ አበባ ከተማ ሰጋቱራ በመቀላቀል ያዘጋጀውን እንጀራ ለተለያዩ ሆቴሎች እና የእንጀራ አከፋፋዮች ሲያከፋፍል የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ።በቁጥጥር ስር የዋለው ግለሰብ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 መነን አካባቢ አዝመራው እንጀራ አከፋፋይ የሚል ድርጅት ከፍቶ ሲሰራ የነበረ…
Read More...

ኢትዮጵያ ከአለም ባንክ የ18 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አገኘች

የአለም ባንክ በኦሮሚያ ክልል ለተመረጡ የደን ልማትና የመሬት አስተዳደር ፕሮጀክቶች የሚውል የ18 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚንስቴር በኩል አደረገ፡፡ ባንኩ ዛሬ ያደረገው ድጋፍ ለአየር ንብረት ለውጥ መቋቋሚያ መርሃ ግብር ማስተግበሪያ በኦሮሚያ ክልል ለተመረጡ የደን…
Read More...

የቀድሞው የግብፁ ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከ6 ዓመታት እስር በኃላ ተፈቱ

ፕሬዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ  እ.ኤ.አ በ2011 የግብፅ አብዮትን ተከትሎ ለተቃውሞ አደባባይ በወጡ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በግድያና በሌሎች ወንጀሎች ተከሰው  የእድሜ ልክ እስራት ተበይኖባቸው ነበር፡፡ ሙባረክ በደቡባዊ ካይሮ በቁም እስር ላይ ሆነው ህክምና ይከታተሉበት ከነበረው ወታደራዊ…
Read More...

በአዲስ አበባ የነዳጅ ማደያዎችን ለማቃጠል ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 9 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሰረተባቸው

በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ የሚገኙ ከሰባት በላይ የነዳጅ ማደያዎችን ለማቃጠል ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ ዘጠኝ ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሰረተባቸው።ተጠርጣሪዎቹ በውጪ ከሚገኙ የሽብር ድርጅቶች በተለያዩ ማህበራዊ መገናኛዎች ተልዕኮ በመውሰድ ነው ድርጊቱን ሊፈፅሙ የነበረው ብሏል ጠቅላይ አቃቤ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy