Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

የሰማያዊው ጎርፍ መንገደኞች

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለመንግስት ሰራተኞች አገልግሎት መስጠት የጀመሩት የፐብሊክ ሰርቪስ ማጓጓዣዎች ለብዙሀኑ እያበረከቱት ያለው ጠቀሜታ የጎላ ነው።ይህ በመሆኑም የስራ ሰአት በአግባቡ እንዲከበር፣እንግልትና ድካም እንዲቀርና በአላስፈላጊ ወጪዎች ኤኮኖሚ እንዳይቃወስ ጭምር አስተዋጽኦ…
Read More...

ቋንቋ እና ብሔራዊ መግባባት

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በ1987 ዓ.ም ከፀደቀበት ወቅት አንስቶ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው የመማርና የመዳኘት መብት ተጎናፅፈዋል፡፡ የሥራ ቋንቋ የመወሰን ነፃነትን ለራሳቸው ለክልሎች የሚቸረው ሕገ መንግሥቱ፤ በአንቀፅ 5 ቁጥር 2 ላይ «አማርኛ የፌዴራሉ የመንግሥት የሥራ…
Read More...

ኤፍ ቢ አይ የትራምፕ ረዳቶች ከሩሲያ ጋር ˝በመተባበር የሂላሪ ዘመቻን እንደጎዱ ˝ፍንጭ ማግኘቱ ተሰማ

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ ረዳቶች ከሩሲያ ተጠርጣሪዎች ጋር በመመሳጠር የሂላሪ ክሊንተንን የምረጡኝ ዘመቻ የሚጎዱ መረጃዎችን መልቀቃቸውን የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ) ፍንጭ ማግኘቱ ተሰማ፡፡ ኤፍ ቢ አይ የሰብዓዊ ስለላ መረጃዎችን ማለትም የጉዞ፣ የንግድ…
Read More...

በ7 ሚሊየን ብር የተገነባው የአየር ብክለት መመርመሪያ ማዕከል አገልግሎት ጀመረ

በ7 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው 3ኛው የአየር ብክለት መመርመሪያ ማዕከል ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ማዕከሉ ከአየር ብክለት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን በመመዝገብ ለፖሊሲ አውጪዎችና ፈፃሚ ባለሙያዎች መረጃን በማቅረብ፥ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን የተፈጥሮ…
Read More...

በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በድርቁ ሳቢያ በቆራ ሀይሌ ዞን እስካሁን ከ 40 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ሞተዋል

በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ድርቅ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው በቆራ ሀይሌ ዞን እስካሁን ከ 40 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ለሞት ተዳርገዋል።በዞኑ ድርቁ እያስከተለ ያለውን ችግር ለመመከት መንግስት 14 ውሃን መሰረት ያደረጉ ማዕከላትን አቋቁሞ ለህብረተሰቡ አስፈላጊውን ድጋፍ እና…
Read More...

የዕውነት ሚዛኑን ያዛባው፤ ባለሀብቱ ወይስ ሪፖርት አቅራቢው?

መንግሥት አገሪቱ ወደ ተሻለ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየተገበራቸው ከሚገኙ ስልቶች አንዱ የተመቻቸ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችን መፍጠር ነው። እነዚህም ለልማት የሚሆን ቦታዎችን ማመቻቸት፤ መሰረተ ልማቶችን ማሟላትና ከቀረጥ ነፃ ማበረታቻ መስጠት የሚሉት ይጠቀሳሉ። የውጭና የአገር ውስጥ ባለሀብቶችም…
Read More...

በጋራ መልማት የሚከስመው የሙርሌ ትንኮሳ

ጎረቤት አገር ደቡብ ሱዳን በቀጣዩ ሀምሌ ነፃነቷን የተቀዳጀችበትን ስድስተኛ ዓመት የልደት ሻማ ትለኩሳለች፡፡ ሆኖም ይሄ የልደት በአሏ በደስታ የተሞላ እንዳይሆን ዛሬም ድረስ በጎሳ ፖለቲካ ትኩሳት እየተናወጠች የሻማዋን ብርሃን ታደበዝዛለች፡፡ አስተያየት የሚሰጡ ተንታኞች እንደሚሉት ጠንካራ…
Read More...

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይጀመራል

የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ  መደበኛ  ስብሰባውን  ነገ በመቀሌ ከተማ ይጀመራል፡፡የማዕከላዊ ኮሚቴው ጽህፈት ቤት ዛሬ  ለኢዜአ እንደገለጸው ስብሰባው  ባለፉት  ስድስት ወራት በልማትና በመልካም አስተዳደር ስራዎች  ላይ የነበሩ አፈፃፀሞችን  ይገመግማል፡፡በህወሓት…
Read More...

102 ተቋማት ከ77 ሚሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ውዝፍ ክፍያ አልፈጸሙም

102 ተቋማት ከ77 ሚሊየን ብር በላይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ውዝፍ ክፍያ ቢኖርባቸውም እስካሁን ክፍያ ሊፈጽሙ አልቻሉም።የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዋጅ ከተሰጠው ስልጣን ውስጥ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ለደንበኞች ማቅረብ፣ የአግልግሎት ክፍያን መሰብሰብና ክፍያውን በማይፈጽም ተቋም…
Read More...

ኢትዮጵያ የእስያ መሰረተልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አባል ሆነች

ኢትዮጵያ በቻይና መንግስት የሚደገፈው የእስያ መሰረተልማት ኢንቨስትመንት ባንክ አባል መሆኗን ባንኩ ገለጸ።ባንኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 አዳዲስ አባላትን የተቀበለ ሲሆን፥ 13 አዳዲስ የባንኩ አባላት ሲጨመሩ የባንኩ አባል ሀገራት ወደ 70 አድጓል። ባንኩ ከተመሰረተ ወዲህ አዳዲስ አባላትን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy