ኢትዮጵያና ቻይና በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ በመስጠት ሊተባበሩ ነው
ኢትዮጵያና ቻይና ቢያንስ በአንድ ዓመት በሚያስቀጣ የወንጀል ጉዳይ የሚፈለጉ ግለሰቦችን በመስጠት ሊተባበሩ መሆኑ ታወቀ፡፡ሁለቱ አገሮች ይህንን ትብብር ለመጀመር ስምምነት የተፈራረሙት በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም. ሲሆን፣ ስምምነቱ ማክሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2009 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር…
Read More...
Read More...
የህወሓት መስራቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝን ተማፀኑ
የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጭ ግንባርን (ህወሓትን) ከመሰረቱት 11 ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ አሰገደ ገብረስላሴ በልብ ህመምና በደም ቧንቧ መጥበብ በተከሰተ ህመም ህይወታቸው አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን ገለጹ። ለህክምናም ከ300 ሺህ ዶላር (ስምንት ሚሊዮን ብር ገደማ) እንደሚያስፈልግ…
Read More...
Read More...
ተቋርጦ የነበረው ኤታኖልን ከቤንዚን ጋር የመቀላቀል ሥራ ተጀመረ
አሽከርካሪዎች በነዳጅ ማደያ ወረፋ መጉላላት ገጥሟቸዋል ካለፈው ዓመት ጀምሮ ተቋርጦ የነበረው ኤታኖልን ከቤንዚን ጋር የመቀላቀል ሥራ ከመጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ መቀጠሉን የማዕድን ነዳጅና ተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሂደቱም በነዳጅ ማደያ አካባቢዎች ወረፋ እንዲፈጠርና…
Read More...
Read More...
9 የታንዛኒያ ጋዜጠኞች ስለትራምፕ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨታቸው ከስራ ታገዱ
ራፐሩ ስኑፕ ዶግ ትራምፕን ተኩሶ ሲገድላቸው የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ የታንዛኒያውን አቻቸውን ጆን ማጉፋሊን በማድነቅ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎችን አጣጣሉ የሚል ሃሰተኛ መረጃ ያሰራጩ ቲቢሲ የተሰኘው የታንዛኒያ የብሮድካስቲንግ ተቋም ባልደረቦች የሆኑ 9…
Read More...
Read More...
የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒን የሚወስዱ ሴቶች ለ30 ዓመታት በካንሰር የመያዝ እድል የላቸውም- ጥናት
ለ44 ዓመታት በተደረገ ጥናት የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒን የሚጠቀሙ ሴቶች ለ30 ዓመታት ያህል በካንሰር ያለመያዝ እድል እንዳላቸው አንድ ጠናት ጠቁሟል።በጥናቱ መሰረት የወሊድ መቆጣጠሪያ የወሰዱ ሴቶች ካልወሰዱት በተሻለ ለአንጀት፣ ለማህፀን እና ለዘር ፍሬ አካል ካንሰር የመያዝ እድላቸው ዝቅተኛ…
Read More...
Read More...
ዘመነኛው የለቅሶ መስተንግዶ
ለቅሶ ለመድረስ የሄደበት የዘመዱ ቤት ውስጥ ነው፡፡ ጥቁር በጥቁር የለበሰች አንዲት ሴት ለቀስተኞቹን ታስተናግዳለች፡፡ ቡፌ ላይ የተደረደሩትን ምግቦች እንዲያነሱ፣ የሚጠጣም እንዲያገኙ ታስተባብራለች፡፡ ናኦድ አፈወርቅ (ስም ተቀይሯል) ሴትዮዋን ከዚህ ቀደም ዓይቷት ስለማያውቅ አብዝታ ሽር ጉድ…
Read More...
Read More...
ለሰብዓዊ መብት ጥሰት የመንግሥት የፍትሐ ብሔር ኃላፊነት የቆሼ ጉዳት በምሳሌነት
የሰው ልጅ በሕይወት ሲኖር ከተለያዩ ሕግጋት የሚመነጩ አለበለዚያም ጥበቃ ያገኙ ወይም ዕውቅና የተሰጣቸው መብቶች ይኖሩታል፡፡ እነዚህ መብቶችም ይከበሩለት ዘንድ በድጋሚ ሕግ ያዛል፡፡ ለመከበራቸው አጋዥ የሆኑ ተቋማትም ይኖራሉ፡፡ የመብት ጥሰት ባጋጠመ ጊዜ ማን ምን መደረግ እንዳለበትም ሕግ…
Read More...
Read More...
መሬት ያጣውን ነገር መልሰን የማንሞላ ከሆነ ያለውንም ጨርሶ ያጣል
በመቶዎች የሚቆጠሩ ጐብኚዎች ለዓይን የሚስበውን የሽንኩርት ማሳ በአድናቆት ይመለከታሉ፡፡ ለአርሶ አደሩ ታደሰ ይመር ግን ማሳው የጠበቁትን ያህል አልነበረም፡፡ እንዲያውም አንዳንድ በቀላሉ ሊስተካከሉ የሚገባቸው፣ ነገር ግን በቸልተኝነት የታለፉ ችግሮችን አስተውለዋል፡፡አቶ ታደሰ በደሴ አካባቢ…
Read More...
Read More...
የወጪ ንግዱ ያሳየው ማሽቆልቆል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን በስብሰባ ወጥሯል
ላኪዎች ነገ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ለስብሰባ ተጠርተዋል
የንግዱ ማኅበረሰብ በጥናት ላይ የተመረኮዘ መትፍሔ እንዳቀርብ ዕድሉን አላገኘሁም ይላል
የአገሪቱ የወጪ ንግድ እያሳየ ያለው ማሽቆልቆል እየተባባሰ በመምጣቱ፣ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ ለመስጠት የሚያስችሉ…
Read More...
Read More...
በ15 ሲኖትራኮች የ40/60 ቤቶችን ብረት መዝረፉን አምኗል የተባለ ሠራተኛ የ11 ዓመት ጽኑ እስራት ተወሰነበት
ለ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን ብረቶች በ15 ሲኖትራኮች ጭኖ መዝረፉን (መውሰዱን) አምኗል የተባለ የአዲስ አበባ ከተማ ሠራተኛ፣ በ11 ዓመታት ጽኑ እስራትና በ7,000 ብር እንዲቀጣ ውሳኔ ተሰጠ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች…
Read More...
Read More...
porn videos